Загрузка страницы

ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር . . . .#Healing #testimony #prophet_zekariyas_wondemu GLORY OF GOD TV

በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
https://gofund.me/b052f1d5
​.. click it to support our minstry on gofund me
+251903474849 +251901008888
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Видео ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር . . . .#Healing #testimony #prophet_zekariyas_wondemu GLORY OF GOD TV канала PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
5 июля 2021 г. 22:20:57
00:05:43
Другие видео канала
"Shocking Miracle" ... ብዝዎችን ያነጋገረ የጌታ እጅ !!! "Must watch"   #prophet_zekariyas_wondemu"Shocking Miracle" ... ብዝዎችን ያነጋገረ የጌታ እጅ !!! "Must watch" #prophet_zekariyas_wondemu!!!! ይረበሽ መንደሩ !!! አስደናቂ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ኤፊ ጋር singer Eferam alemu. worship with us.!!!! ይረበሽ መንደሩ !!! አስደናቂ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ኤፊ ጋር singer Eferam alemu. worship with us.የሉሲፈር አዛዥ ነኝ ዱከም ላይ እንድትፈርድልኝ እፈልጋለው!!የሉሲፈር አዛዥ ነኝ ዱከም ላይ እንድትፈርድልኝ እፈልጋለው!!የጌታ ሀይል ሲገለጥ እንዲህ ይሆናል። Must watch //PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU GLORY OF GOD TVየጌታ ሀይል ሲገለጥ እንዲህ ይሆናል። Must watch //PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU GLORY OF GOD TVድንቅ የአምልኮ ጊዜ" ላታደርግ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ " ዘማሪት ፂዮን #New Best Live Worship Tsion Yoseph #Ethiopiaድንቅ የአምልኮ ጊዜ" ላታደርግ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ " ዘማሪት ፂዮን #New Best Live Worship Tsion Yoseph #Ethiopiaየቃል ጊዜየቃል ጊዜበመንፈስ የሚያረሰርስ ድንቅ አምልኮ ዘማሪት ቃል Best worship singer kaleበመንፈስ የሚያረሰርስ ድንቅ አምልኮ ዘማሪት ቃል Best worship singer kaleከቁስሌ ብዛት የተነሳ እሸት ነበር እጅን በአፍ የሚያስጭን ፈውስ ሁሉም ሊያየው የሚገባ!!ከቁስሌ ብዛት የተነሳ እሸት ነበር እጅን በአፍ የሚያስጭን ፈውስ ሁሉም ሊያየው የሚገባ!!8 ጣሳ ጠላ 7 መለኪያ አረቄ 4 ብርሌ ጠጅ በቀን ጠጣለሁ !! ህዝቡን ያሳቀው ድንቅ ምስክርነት። AMEZING TESTMONY GLORY OF GOD TV.8 ጣሳ ጠላ 7 መለኪያ አረቄ 4 ብርሌ ጠጅ በቀን ጠጣለሁ !! ህዝቡን ያሳቀው ድንቅ ምስክርነት። AMEZING TESTMONY GLORY OF GOD TV.ወደ ፀጋው ዙፍን ስር ቅረብ || @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemuወደ ፀጋው ዙፍን ስር ቅረብ || @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemuእግዚአብሔር ለህዝቡ የተናገረው መልዕክት !! //Gospel preaching // prophet zekariyas wondemu.እግዚአብሔር ለህዝቡ የተናገረው መልዕክት !! //Gospel preaching // prophet zekariyas wondemu."ኢየሱስ ሰላሜ ነው ማን ይወስድብኛል" ዘማሪ ሱራፌል ድንቅ አምልኮ singer Surafel Hailemariyam WORSHIP GLORY OF GOD TV"ኢየሱስ ሰላሜ ነው ማን ይወስድብኛል" ዘማሪ ሱራፌል ድንቅ አምልኮ singer Surafel Hailemariyam WORSHIP GLORY OF GOD TVአምስት አመት ሙሉ ያሰቃየው በሽታ በደቂቃ ውስጥ....አምስት አመት ሙሉ ያሰቃየው በሽታ በደቂቃ ውስጥ....አብልጠህ ፀልይ !!!  PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU [GLORY OF GOD TV]አብልጠህ ፀልይ !!! PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU [GLORY OF GOD TV]የ10 ወራት ጥያቄ በእንድ ሰከንድ ተመለሰየ10 ወራት ጥያቄ በእንድ ሰከንድ ተመለሰ"ኢየሱስ ውብ ነህ" ዘማሪት ቃል Amazing Worship With singer kale ||GLORY OF GOD TV||"ኢየሱስ ውብ ነህ" ዘማሪት ቃል Amazing Worship With singer kale ||GLORY OF GOD TV||ወቅታዊ መልእክት ከነብይ ዘካሪያስ ወንደሙ።  https://www.paypal.com/paypalme/gloryofgodtvወቅታዊ መልእክት ከነብይ ዘካሪያስ ወንደሙ። https://www.paypal.com/paypalme/gloryofgodtvየጻድቅ_ እምነት‼️ Prophet Zekariyas Wondemu || GLORY OF GOD TVየጻድቅ_ እምነት‼️ Prophet Zekariyas Wondemu || GLORY OF GOD TV"የሀያላን ሁሉ ሀያል ነህ " መንፈስን የሚያድስ ድንቅ አምልኮ በዘማሪ ዮሴፍ Best worship with singer jossi"የሀያላን ሁሉ ሀያል ነህ " መንፈስን የሚያድስ ድንቅ አምልኮ በዘማሪ ዮሴፍ Best worship with singer jossiሰሜንን ለኢየሱስ ባሕርዳር ከተማ ላይ ብዙዎች ጌታን ተቀበሉ !! በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ NEW SOUL BAHIRDAR / @GLORY OF GOD TVሰሜንን ለኢየሱስ ባሕርዳር ከተማ ላይ ብዙዎች ጌታን ተቀበሉ !! በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ NEW SOUL BAHIRDAR / @GLORY OF GOD TV
Яндекс.Метрика