Загрузка страницы

Hamelmal Abate "Yene New" ሐመልማል አባተ "የኔ ነው"

ሐመልማል አባተ "የኔ ነው /ያደላል"
Hamelmal Abate Yene New/Yadelal

ዕድሌ ዕጣዬ ክፍሌ - ባረኩት በፍቅር የግሌ
እንዲሆን የውሃ አጣጬ - መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ
እሱ ነው ዕድሌ እሱ ነው - ለእኔ ሕይወት የተወሰነው
ዓይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ - ከወንዶች መሐል ነጥዬ
እሱን ነው የወደድኩት - እሱን ነው ያፈቀርኩት
እሱን ነው በልቤ ላይ - እሱን ነው ያነገስኩት
የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም - እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬ
ከአዳም ልጆች የደረሰኝ - የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬ
ለስጋ ለነፍሴ ሐሴት - እንዲሆን የተሰጠኝ
ማንም ሰው የማይወስድብኝ - ማንም ሰው የማይነጥቀኝ
ተውት ተውት ተውት - ተውት ተውት - ላታገኙት አትመኙት
በቃ - በቃ - ልጁ የኔ ነው -የኔ ነው - የኔ ነው
የሰጠሁት ልቤን ነው - ልቤን ነው - ልቤን ነው
የወሰድኩት ልቡን ነው - ልቡን ነው - ልቡን ነው
የናንተም የናንተ ነው - የኔም የኔ - የኔም የኔ - የኔም የኔ
ቀልድ አላውቅም በአይኔ አትምጡ -በብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ
እንደ እሸት ባይታለፍም - እንደ ቀልድ አይቀጠፍም
ከኔ ነው አካል መንፈሱ - የማንም አይደለም እሱ
ተውት ተውት ተውት - ተውት ተውት - ላታገኙት አትመኙት
በቃ - በቃ - ልጁ የኔ ነው -የኔ ነው - የኔ ነው
የሰጠሁት ልቤን ነው - ልቤን ነው - ልቤን ነው
የወሰድኩት ልቡን ነው - ልቡን ነው - ልቡን ነው

Видео Hamelmal Abate "Yene New" ሐመልማል አባተ "የኔ ነው" канала ስብሽ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
30 июня 2015 г. 1:31:16
00:05:07
Яндекс.Метрика