Загрузка страницы

ETHIOPIA የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዳርና ዳር ሙሉ ቁመት ተጠናቋል

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዳርና ዳር ሙሉ ቁመት መጠናቀቁን የግድቡ ግንባታ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ተናገሩ።

ኢንጂነር ስመኘው እንዳሉት አሁን ላይ የአቃፊ ግድቡ የአርማታ ሙሌት ስራ ከ11 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ ሆኗል።

አሁን ላይ ያለው የግድቡ የግንባታ ደረጃም የግድቡን የሲቪል ስራ እያሳደገው ይገኛል ነው ያሉት።

በግድቡ የሃይል ማመንጫ፣ የአሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያና በግድቡ ማስተንፈሻም 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኪዩብ የአርማታ ሙሌት ስራ ተከናውኗል።

ከዚህ ባለፈም ግድቡ ሲጠናቀቅ ውሃው የሚተኛበትና 246 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ደን ምንጣሮ ስራ እየተካሄደ መሆኑንም ኢንጅነር ስመኘው ተናግረዋል።

ግድቡ ሃይል እንዲያመነጭ የሚረዱት ተርባይኖች የሚያርፉበት ቦታ ግንባታም እየተፋጠነ መሆኑን ገልጸዋል።

የግድቡ ማስተንፈሻ ላይ የሚገጠሙት በሮች ግንባታም በኢፌዴሪ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን እየተካሄደ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስራ አሁን ላይ በሶስት ፈረቃ ተከፍሎ 24 ሰዓት እየተከናወነ ይገኛል።

Видео ETHIOPIA የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዳርና ዳር ሙሉ ቁመት ተጠናቋል канала DireTube Ethiopia
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
3 февраля 2018 г. 17:38:54
00:01:03
Другие видео канала
የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይ የደረሰበትየህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይ የደረሰበትታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይEthiopia የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊEthiopia የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ#EBC ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎች ውል ከፈረሙ አለም አቀፍ ኩባንያዎች መካከል የተወሰኑት ስራ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡#EBC ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎች ውል ከፈረሙ አለም አቀፍ ኩባንያዎች መካከል የተወሰኑት ስራ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡እስካሁን 70 ቢሊየን ብር የወጣበት የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የወጪውን ያህል ተጉዟልን?እስካሁን 70 ቢሊየን ብር የወጣበት የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የወጪውን ያህል ተጉዟልን?ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዛሬ ላይታላቁ የህዳሴ ግድብ ዛሬ ላይስለህዳሴ ግድብ ግንባታ የህብረተሰቡ አስተያየት በፋና 90ስለህዳሴ ግድብ ግንባታ የህብረተሰቡ አስተያየት በፋና 90የህዳሴው ግድብ እዚህ ላይ ደርሷል !!!የህዳሴው ግድብ እዚህ ላይ ደርሷል !!!#EBC የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 6ኛ ዓመት አስመልክቶ በመቀሌ ሃገር አቀፍ የፓናል ውይይት ተካሄደ#EBC የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 6ኛ ዓመት አስመልክቶ በመቀሌ ሃገር አቀፍ የፓናል ውይይት ተካሄደ#EBC የጥበብ ዳሰሳ … ሚያዝያ 07/2009 የታላቁ የአባይ ህዳሴ ግድብ አስመልክቶ በሙዚቃ ቅንብር ላይ ከተሳተፉ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ቆይታ#EBC የጥበብ ዳሰሳ … ሚያዝያ 07/2009 የታላቁ የአባይ ህዳሴ ግድብ አስመልክቶ በሙዚቃ ቅንብር ላይ ከተሳተፉ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ቆይታ#EBC የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማሳካት ህዝቡ በይበልጥ እንዲሳተፍ ተጠየቀ#EBC የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማሳካት ህዝቡ በይበልጥ እንዲሳተፍ ተጠየቀETHIOPIA! ታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ገጽታው ይህን ይመስላል!ETHIOPIA! ታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ገጽታው ይህን ይመስላል!#EBC የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ፌቨን ተሾመ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች፡-#EBC የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ፌቨን ተሾመ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች፡-ሚዲያዎች የታላቁን ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት በሚስብ አቀራረብ አልዘገቡም ተብለው ተተቹ-ዛሚ90.7ሚዲያዎች የታላቁን ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት በሚስብ አቀራረብ አልዘገቡም ተብለው ተተቹ-ዛሚ90.795 በመቶ ግንባታው የተጠናቀቀው የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ወለዲያ የባቡር መስመር ገፅታ95 በመቶ ግንባታው የተጠናቀቀው የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ወለዲያ የባቡር መስመር ገፅታየታላቁ ህዳሴ ግድብ በተያዘለት የግንባታ ሂደት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀ አስታወቁየታላቁ ህዳሴ ግድብ በተያዘለት የግንባታ ሂደት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀ አስታወቁየኢንጂነር ስመኘው በቀለ  የህይወት ታሪክ እና አሟሟት Engineer Simegnew Bekele, GERD Managerየኢንጂነር ስመኘው በቀለ የህይወት ታሪክ እና አሟሟት Engineer Simegnew Bekele, GERD Managerዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ አባይ ግድብ መንግስትን አስጠነቀቀ፤ ታሪክ ይጠበቅ እያለ ነው።ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ አባይ ግድብ መንግስትን አስጠነቀቀ፤ ታሪክ ይጠበቅ እያለ ነው።በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 1በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 1Ethiopia's Renaissance Dam is almost CompleteEthiopia's Renaissance Dam is almost Complete
Яндекс.Метрика