Загрузка...

የ6ኛ ክፍል የአማርኛ ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና 2015 ዓ.ም | ሙሉ ዝግጅት

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና እንዲዘጋጁ የሚያግዙ ሁሉንም አስፈላጊ ነጥቦች እና ጥያቄዎች በዝርዝር ቀርበዋል። ፈተናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚሰጥ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከፈተናው በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦችን ተካቷል።

📚 በዚህ ቪዲዮ የሚያገኙት፦
✅ የፈተና ዝርዝር ጥያቄዎች እና መልሶች
✅ የትምህርት ዓይነቶች ማጠቃለያ
✅ ለፈተና አስፈላጊ ምክሮች እና ስልቶች
✅ ያለፉ ዓመታት የፈተና ናሙናዎች
✅ ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት የሚረዱ ዘዴዎች

👨‍🎓 ለማን ነው?
ይህ ቪዲዮ ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ እና ለአስተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው። ልጆቻችሁ ፈተናውን በሚገባ እንዲጨርሱ ይህንን ቪዲዮ አብሯቸው ይመልከቱ!

🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ — አዲስ ቪዲዮዎችን እንዳያመልጧቸው ደወሉን ጫኑ!
👍 ላይክ ያድርጉ — ቪዲዮው ጠቃሚ ከሆነ ወዳጆቻችሁን ሼር ያድርጉ!
💬 አስተያየት ይስጡ — ጥያቄ ካለዎት በኮሜንት ክፍሉ ይጻፉ፣ እንመልሳለን!

#6ኛክፍል #ሰርትፍኬትፈተና #2015ዓም #አዲስአበባ #ትምህርት #ፈተና #Ethiopia #Grade6 #Exam

Видео የ6ኛ ክፍል የአማርኛ ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና 2015 ዓ.ም | ሙሉ ዝግጅት канала Abrehot Tutorials (አብረሆት ትምህርት)
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять