Загрузка страницы

ኢንሹራንስ የሚገቡ ቢዝነሶች አስተማማኝ ዕድገት ይኖራቸዋል /Ethio Business

የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ሴክተር እጅግ ዝቅተኛ ነው፡፡ ኢንሹራንስ የሚገባላቸውም ጉዳዮች የተወሰኑ ናቸው፡፡ በተለይም ከፍተኛ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አካል የሆነው የግብርና ኢንሹራንስ በኢንሹራንስ አለመካተቱ ዘርፈ ብዙ ጉዳት አለው። መድህን ያላቸው ቢዝነሶች አስተማማኝ ዕድገት እንደሚኖራቸውም ባለሙያዎች ይገልጻሉ በፕሮግራሙም አጠቃላይ በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን በተመለከተ የባለሙያ ማብራሪያ ቀርቦበታል ።

Despite its significant contribution to the economy, Ethiopia's insurance sector remains underdeveloped, with limited coverage and a notable absence of agricultural insurance. Experts believe that expanding insurance coverage could foster more reliable growth for businesses. This program featured an expert analysis of Ethiopia's insurance industry.

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡

"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Видео ኢንሹራንስ የሚገቡ ቢዝነሶች አስተማማኝ ዕድገት ይኖራቸዋል /Ethio Business канала ebstv worldwide
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
16 мая 2024 г. 22:34:14
00:13:19
Другие видео канала
በመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስበመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስፋሽን የሆነው የጂም ውስጥ ብረት መግፋት ጣጣው... ደረጄ ካሴ ኤክስፐርት ፊዚዮቴራፒስት //በቅዳሜን ከሰአት//ፋሽን የሆነው የጂም ውስጥ ብረት መግፋት ጣጣው... ደረጄ ካሴ ኤክስፐርት ፊዚዮቴራፒስት //በቅዳሜን ከሰአት//የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024/ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ///ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//የኢሰመኮ ጥያቄ፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024የኢሰመኮ ጥያቄ፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024ማይሻ የአፍሮ-አውሮፓውያን የጥበብ ምርምር የዳንስ ትዕይንት //በእሁድን በኢቢኤስ//ማይሻ የአፍሮ-አውሮፓውያን የጥበብ ምርምር የዳንስ ትዕይንት //በእሁድን በኢቢኤስ//ዲጂታል የሙዚቃ ኮንሰርት እና ሌሎችም መረጃዎች፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024ዲጂታል የሙዚቃ ኮንሰርት እና ሌሎችም መረጃዎች፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024የፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜ፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024የፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜ፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024ቅዱስ ሲኖዶስ በአገራዊ ምክክር፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024ቅዱስ ሲኖዶስ በአገራዊ ምክክር፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024በ54 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ቅንጡ መንደር ተመረቀ /Ethio Businessበ54 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ቅንጡ መንደር ተመረቀ /Ethio Business/ቴክኖሎጂ ልጆችን ለቨርቹአል ኦቲዝም እያጋለጠ ነው/ የወባ ስርጭት በከተማ //New Life///ቴክኖሎጂ ልጆችን ለቨርቹአል ኦቲዝም እያጋለጠ ነው/ የወባ ስርጭት በከተማ //New Life//ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024አሁን እኮ እንደዛ ነው😂#በስንቱ #ሲትኮም #besintu #short #comedy #viral #Ethiopian_Sitcom #funny#comedyshowአሁን እኮ እንደዛ ነው😂#በስንቱ #ሲትኮም #besintu #short #comedy #viral #Ethiopian_Sitcom #funny#comedyshowየሴቶች ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክሩ፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024የሴቶች ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክሩ፣ግንቦት 29, 2016 What's New June 06, 2024የአፈር ማዳበሪያ ተደራሽነት፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024የአፈር ማዳበሪያ ተደራሽነት፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024ስለችግሩ የሚያወራ ሳይሆን ለችግሩ መፍትሄ የሚያመጣ ትውልድ  እየፈጠርን ነው /Ethio Businessስለችግሩ የሚያወራ ሳይሆን ለችግሩ መፍትሄ የሚያመጣ ትውልድ እየፈጠርን ነው /Ethio Business/የሴቶች ጉዳይ/ "የጎደለኝን የሚነግረኝ ይበዛል ለእኔ ግን የተቀበልኩት ውበቴ ነው አይኔ ከአንድ አመቴ በኋላ ነው ..." //20-30///የሴቶች ጉዳይ/ "የጎደለኝን የሚነግረኝ ይበዛል ለእኔ ግን የተቀበልኩት ውበቴ ነው አይኔ ከአንድ አመቴ በኋላ ነው ..." //20-30//"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//ቤተሰብ ጨዋታ በደማቁ ተጀመረ! "ምን ሊቆም ይችላል? ሰአት...መታ መታ አታረጉትም"😄😄//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 01ቤተሰብ ጨዋታ በደማቁ ተጀመረ! "ምን ሊቆም ይችላል? ሰአት...መታ መታ አታረጉትም"😄😄//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 01//የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ////የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ//"እውነት መሸለም ሲገባት በብዙዎች መገፋትዋ ይገርመኛል " //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ"እውነት መሸለም ሲገባት በብዙዎች መገፋትዋ ይገርመኛል " //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
Яндекс.Метрика