Загрузка...

Heran Gediyon Bye Bye ሄራን ጌዲዮን ባይ ባይ Lyrics የሙዚቃ ግጥም

Heran GedIyon Bye Bye New Ethiopian music lyrics 2022 ሄራን ጌዲዮን ባይ ባይ የሙዚቃ ግጥም


#ሄራን_ጌዲዬን
#ባይ_ባይ

[ካንተ ጋር ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ አስባቡ ስምክን አነሳለው]2X

አንተም ቤትህ ይቅናህ ለኔም የኔ ኑሮ
የኛን እህል ውሀ ካልፈቀደው አብሮ
የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም

በል ... ትዝታህ ብቻ ነው
በል ... ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
በል ... ያንን መልካም ዘመን
በል ... እያነሳን እንሳቅ
በል .... አቃቃረንና
በል ... ያቀያየመን
በል
አንድም ነገረ የለምእንዲ ልንሆን የዛሬን
በል ... በል ... በል እንዲህ ልንሆን የዛሬን
ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ
ባየው ባይይይይ

አሁንም ልቤ ቢርድልህ
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ

ካንተ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ ባስባብ ስምህን አነሳለው

እንደማላገኝህ ባስብም መልሼ
ሳይህ ግን አልቀረም ደርሶ መረበሼ
የኔነትህ ቀርቶ የሌላ ሆንክና
ክፋ ላንተ አልመኝ እወድሀለውና

በል ... ትዝታህ ብቻ ነው
በል ... ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
በል ... ያንን መልካም ዘመን
በል ... እያነሳን ይንሳን
በል ... አቃቃረንና
በል ... ያቀያየመን
በል
አንድም ነገረ የለምእንዲ ልንሆን የዛሬን
በል ... በል ... በል እንዲህ ልንሆን የዛሬን

ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ
ባየው ባይይይይ

አሁንም ልቤ ቢርድልህ
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ

ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ

ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ

ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
ባይ ባይይይይ
#Click_Ethiopia
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/channel/UCk3CaflaIQ9Nkh1QJRCycMQ
👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
https://youtu.be/qrUNtgPgl0k
👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
https://youtu.be/qDUraDdcCpE
👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
https://youtu.be/3QUJ3I2DgYA
👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
https://youtu.be/GCgMO6UQhFA
👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
https://youtu.be/pWcHQVHEVZA
👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal
https://youtu.be/lDwYF8j1Iik
👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado
https://youtu.be/pyJkTkj2ftY
👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat
https://youtu.be/69NpqpjtFYQ
👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty https://www.youtube.com/watch?v=v9Jp77W7OdA
👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች
Funny Tiktok compilation https://www.youtube.com/watch?v=2k0gHfAcErc&list=PLhR2DdBN9Bo-MDBx_-oR0FC0mDO-_Qq9q
Thanks for watching

Видео Heran Gediyon Bye Bye ሄራን ጌዲዮን ባይ ባይ Lyrics የሙዚቃ ግጥም канала Click Ethiopia
Страницу в закладки Мои закладки
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки