Загрузка страницы

The book of Ephesians - Part 01 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1 : 3-14 ( Ephesians 1:3-14 )

3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።
9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
11 እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
12 ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።
13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
14 እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።

Additional References

Видео The book of Ephesians - Part 01 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 ) канала Addisu Desta
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
21 ноября 2012 г. 3:07:01
01:06:30
Другие видео канала
Mamusha Fenta በህይወት መ ዋጋት ኤፌ 6:10 -18 Part 1 of 7Mamusha Fenta በህይወት መ ዋጋት ኤፌ 6:10 -18 Part 1 of 7አስደናቂ መገለጦች //ከዳዊት ህይወት ምን እንማራለን? //በፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ)// New Creation Church // Apostle Japi //አስደናቂ መገለጦች //ከዳዊት ህይወት ምን እንማራለን? //በፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ)// New Creation Church // Apostle Japi //"A Worthy Walk" - Ephesians 4:1-6 - Bob Wade"A Worthy Walk" - Ephesians 4:1-6 - Bob WadeThe book of Ephesians - Part 02 B - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )The book of Ephesians - Part 02 B - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )Pastor Yared Tilahun - መንፈሳዊ ድንዛዜ [መገለጫው፥ አደጋውና መፍትሄው]Pastor Yared Tilahun - መንፈሳዊ ድንዛዜ [መገለጫው፥ አደጋውና መፍትሄው]ስፍራን ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ by Evangelist Yared Tilahunስፍራን ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ by Evangelist Yared Tilahunህይወትን መካፈልና ህይወትን መግለጥ - በወ/ጌ ያሬድ ጥላሁን  - ክፍል 1 ከ 4 - Eva. Yared Tilahunህይወትን መካፈልና ህይወትን መግለጥ - በወ/ጌ ያሬድ ጥላሁን - ክፍል 1 ከ 4 - Eva. Yared Tilahunየሮሜ መልዕክት ጥናት መግቢያ ክፍል 1የሮሜ መልዕክት ጥናት መግቢያ ክፍል 1የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1Ephesians 1:1–2 // Part 1 // Who Was This Man Named Paul?Ephesians 1:1–2 // Part 1 // Who Was This Man Named Paul?Hebrews Part 1: Introduction/ዕብራውያን 1 መግቢያHebrews Part 1: Introduction/ዕብራውያን 1 መግቢያፓ/ር ጌታቸው ፈይሳ | Pastor Getachew Feysa | ትተን ከመጣነው ይልቅ የምንቀበለው ይበልጣልፓ/ር ጌታቸው ፈይሳ | Pastor Getachew Feysa | ትተን ከመጣነው ይልቅ የምንቀበለው ይበልጣል"3ቱ ሰዎች" ድንቅ የመልካም ወጣት ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 21,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE"3ቱ ሰዎች" ድንቅ የመልካም ወጣት ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 21,2019 © MARSIL TV WORLDWIDEThe book of Ephesians - Part 02 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )The book of Ephesians - Part 02 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )The book of Ephesians - Part 12 - Evangelist Yared Tilahun - ( Ephesians 5 : 21 - 6 : 9 )The book of Ephesians - Part 12 - Evangelist Yared Tilahun - ( Ephesians 5 : 21 - 6 : 9 )ወደ ኤፌሶን ሰዎች ተከታታይ ትምህርት “ክፍል 1 “ Full teaching በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  NOV 19, 2018 © MARSIL TVወደ ኤፌሶን ሰዎች ተከታታይ ትምህርት “ክፍል 1 “ Full teaching በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ NOV 19, 2018 © MARSIL TVNEW "ተስፋን ተሸካሚ ትውልድ ..."ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ Mamusha Fenta  @ JSL CHURCH ETHIOPIANEW "ተስፋን ተሸካሚ ትውልድ ..."ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ Mamusha Fenta @ JSL CHURCH ETHIOPIAሮሜ 1:1-7   ክፍል 2ሮሜ 1:1-7 ክፍል 2ከፈተና በድል መውጣትከፈተና በድል መውጣትርዕስ:-  “እንደ መጠራታችሁ ተመላለሱ”     ማቲ 5፡13-16     ኤፌ4:1-3   /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/ርዕስ:- “እንደ መጠራታችሁ ተመላለሱ” ማቲ 5፡13-16 ኤፌ4:1-3 /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/
Яндекс.Метрика