Загрузка...

comedian Million Abebe -1birr -አንድ ብር የተናገረው ትክክል ነው።ashenkora tube#funny #fypviral #ethiopiancomedy

#habesha #ethiopiancomedy #ethiopiandrama

comedian Millon Abebe ስለ አንድ ብር

#ethiopianmusic #ድንቅ_ልጆች #ethiopiandrama

1 birr -አንድ ብር የተናገረው ትክክል ነው ።

ኮሜዲያን ሚሊዮን ነኝ ዛሬ ያቀረብኩካቹ በቲክቶክ ላይ አንድ ብር የተባለ ቲክቶከር ላይ ያጋራው ወይም ያነሳው ሀሳብ ወጣቱን በተለይ አርባ ዓመት የገቡትን እና ያለፋቸውንም ጭምር አንድ ብር በተናገረው ነገር በርካታ ሰዎች ተናደውበታል ነገር ታዲያ እኔ እሱ ያነሳው ሀሳብ ጥሩ ነው መክንያቱም አብዛኛውን ወጣት እናቱ ቤት እየሰራም ሆነ ሳይሰራ ያሳልፋል እሱ ያለው በአርባ ዓመትህ እናትህ ላይ ጢምህን አትላጭ ነው ያለው እውነት ነው በአርባ ዓመትህ ከናትህ ጋር ብትኖር ለዚያውም እየሰራር እያገዝካት መልካም ነው ነገር ግን አንድ ብር ለማለት የፈለገው እድሜህን ከናትህ ጋር አትጨርስ ውጣና ትዳሩን ፈልግ ንሮን መስርተህ እንደምንም ታግለህ ኑር ጊዜህ እየሄደ ነው ነገ ይቆጭሀል የሚል መልዕክት ነበር ያስተላለፈው እና እውነት እላችዋለሁ ሁሉም ወጣት ሀሳቡን በጥሩ ጎኑ ቢያየው ጥሩ ነው በማለት ነው ያቀረብኩክ ምክንያቱም ሀሳቡ ቀላል ሀሳብ አይደለም ወጣትን የሚያነቃ ሀሳብ ነው በውስጡ ያለው መለሰዕክት ይህንን አስቤ ነው ያቀረብኩት ስለተከታተላቹኝ አመሰግናለሁ
Comedian Millionaire, today I presented a thought that a TikToker named One Birr shared or raised on TikTok. Many people were angry with what One Birr said to the young, especially those who have entered and passed the age of forty. So, I think the thought he raised is good because most of the young people spend most of their time working or not at home. What he said is, "Don't shave your beard at your mother's age." It is true that if you live with your mother at your age of forty, it is good to work and help her. But what he wanted to say is, "Don't spend your life with your mother. Go out and find a marriage. Establish a family and somehow fight for it. Your time is running out. You will regret it tomorrow." He conveyed the message. And I tell you the truth. I presented it because I thought that it would be good if all young people saw the thought in its positive light. Because the thought is not a simple thought, it is a thought that awakens the
youth. The message in it is what I presented. Thank you for following me.
shenkora​#neworomomusic2025​#newmusc​
#ethiopiancomedy​#hopemusic​#ethiopiandrama​ #abelbirhanuየወይኗ​#ethiopianmovie​#ethiopianbroadcastingcorporation​#አማርኛፊልም​#አማርኛ​#አማርኛ​ #Yoomiyyuu​#newmusic​#abbaytv​#አዲስ_ሙዚቃ​ #አዲስ​#ኮሜዲያን​#ቀልድ​#ቀልዶች​#abelbirhanuየወይኗ​ #Ormoo​#oromomusic2025​#gammadaashow​
#oromoculture​#donkeyTube​#funny​ #entertainment​#ebs​#entertainment​ #hopemusic​#oromo​#nahomrecording​#nahoo_tv​ #kanatv​ #ebst​
ኮሜዲያን & singer ሚሊዮን አበበ ታዋቂ የኢትዮጵያ ኮሜዲያን እና ድምፅዊ እንዲሁም ሚስቶ የተሰኘ የሬድዮ ፕሮግራም አዘጋጅ አቅራቢ በርካታ የኮሜዲ ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፖችን በመስራት የህዝብን ችግር በኮሜዲ ሙዘቃ በመጫወት 6 የኮሜዲ ሙዚቃዎችን እና 4 ስለ ፍቅር ስለ ሀገር ሙዚቃዎችን ሰርቶ በህዝ ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል 1 ዘንዬ አራዳ ÷ግንበኛው ÷የቤት ኪራይ ÷ቀበጥባጣ አሮጊት መንያ÷አራዳ÷እንዳወዳደቄ ÷አረ ለምን÷አማላይ የተሰኙ ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፖችን ወደ ህዝብ አድርሶል

#ethiopia #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation

Видео comedian Million Abebe -1birr -አንድ ብር የተናገረው ትክክል ነው።ashenkora tube#funny #fypviral #ethiopiancomedy канала shenkora tube- ሸንኮራ ቲዩብ
Яндекс.Метрика

На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.

Об использовании CookiesПринять