Загрузка страницы

DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka የኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix

የኤሊያስ መልካ ያቀናበራቸው ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ
Mixed by DJ Jop Ethiopia
DJ Jop is a Multi-talented Club DJ, Wedding DJ, Mashup Artist and one of the Ethiopian Pioneer Video DJ (VJ)
For DJ Booking : 0911534399
Download The Audio from Telegram here -- https://t.me/DjJop

https://youtu.be/yFmYTnZB3kE
New Nonstop mixxx

ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ ኤልያስ መልካ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው፡፡ ሙዚቃ የጀመረው በለጋ ዕድሜው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው፡፡

ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ቼሎ፣ ፒያኖና ክራር የተማረ ሲሆን፣ በመዲና፣ አፍሮ ሳውንድ፣ ዜማ ላስታስና ሌሎችም ባንዶች ከሠራ በኋላ፣ በራሱ ስቱዲዮ (በገና ስቱዲዮ) ወደ መሥራት ተሸጋገረ፡፡

ከአንጋፋዎቹ ድምፃውያን መሐሙድ አህመድ፣ ዓለማየሁ እሸቴና አስቴር አወቀ አንስቶ በበርካታ ሙዚቀኞች አልበም ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡

በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ስመ ጥር ከሆኑ ሙዚቀኞች አንዱ ኤልያስ፣ ከሠራቸው አልበሞች የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፣ እዮብ መኮንን፣ ዘሪቱ ከበደ፣ ሚካያ በኃይሉ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ አብነት አጎናፍርና ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ይጠቀሳሉ፡፡ በተጨማሪ የጌቴ አንለይ፣ ቤሪ፣ ዳን አድማሱና ዘለቀ ገሠሠ አልበሞችም ይገኙበታል፡፡

እሱ፣ ኃይሌ ሩትስ፣ ዮሐንስ በቀለ (ጆኒ ራጋ) እና ሌሎች ባለሙያዎች በጥምረት በሚሠሩበት አውታር መልቲሚዲያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር አዲስ የሙዚቃ ገበያ መገበያያ ሥርዓት አስተዋወቋል ፡፡ ይህ በኮፒ ራይት መብት ጥሰት ሳቢያ የተመሰቃቀለውን ሙዚቃ ይለውጣል የሚል ተስፋም ተጥሎበታል፡፡

ኤልያስ መልካ እንደ ብዙ ሰው ነው
.
1 ጊታሪስት (ሊድ)
2 ቤዚስት
3 ፒያኒስት
4 ድራመር
5 ሳክስፎኒስት
6 ኮንዳክተር
7 ገጣሚ (የረቀቀ)
8 ዜማ ደራሲ
9 አቀናባሪ
10 ፕሮድዩሰር ይሄን ሁሉ መሆን ለአንድ ሰው ከባድ ነው ።

#ኤለያስ_መልካ ነፍስህን በገነት ያኑራት. ላበረከትክልን ስራዎች እናመሰግናለን
#DJ_Jop_Mix

Видео DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka የኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix канала DJ JOP Ethiopia
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
10 октября 2019 г. 16:54:09
01:01:01
Другие видео канала
Elias melka best songs    የኤልያስ መልካ ድንቅ የሙዚቃ ስራዎችElias melka best songs የኤልያስ መልካ ድንቅ የሙዚቃ ስራዎችElias Melka Top 10 Compositions (Part One) - የኤልያስ መልካ ምርጥ 10 ቅንብሮች (ክፍል አንድ)Elias Melka Top 10 Compositions (Part One) - የኤልያስ መልካ ምርጥ 10 ቅንብሮች (ክፍል አንድ)Ethiopian Music : Abdu Kiar & Melat Kelemework (Weye Weye) New Ethiopian Music 2021(Official Video)Ethiopian Music : Abdu Kiar & Melat Kelemework (Weye Weye) New Ethiopian Music 2021(Official Video)ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOSTሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOSTShewandagne Hailu - Sik Alegn (Full Album)Shewandagne Hailu - Sik Alegn (Full Album)DJ Jop Ethiopia | Keremet Edition (ሞቅ ያሉ የክረምት ሙዚቃዎች)DJ Jop Ethiopia | Keremet Edition (ሞቅ ያሉ የክረምት ሙዚቃዎች)Mikail Belayneh 1998 "ante godana" FULL ALBUM | ሚካኤል በላይነህ 1998 "አንተ ጎዳና" ሙሉ አልበምMikail Belayneh 1998 "ante godana" FULL ALBUM | ሚካኤል በላይነህ 1998 "አንተ ጎዳና" ሙሉ አልበምDJ Jop Ethiopia - Weye Weye  Ethiopian Music Nonstop 2021DJ Jop Ethiopia - Weye Weye Ethiopian Music Nonstop 2021Addis Leggesse - Enjori | እንጆሪ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)Addis Leggesse - Enjori | እንጆሪ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)Tsehaye Yohannes, Neway Debebe And Aregahegn Worash Best SongsTsehaye Yohannes, Neway Debebe And Aregahegn Worash Best SongsNew Ethiopia Best 16 Oldies Songs (የቆዩ ሙዚቃዎች)New Ethiopia Best 16 Oldies Songs (የቆዩ ሙዚቃዎች)Elias Melka Top 10 Compositions (Part Three) - የኤልያስ መልካ ምርጥ 10 ቅንብሮች (ክፍል ሶስት)Elias Melka Top 10 Compositions (Part Three) - የኤልያስ መልካ ምርጥ 10 ቅንብሮች (ክፍል ሶስት)Bezawerk Asfaw -Tizita- በዛወርቅ አስፋው (ትዝታ)- Ethiopian MusicBezawerk Asfaw -Tizita- በዛወርቅ አስፋው (ትዝታ)- Ethiopian Music90's Ethiopian Music (None Stop Love) Vol 1, የ90ዎቹ የሙዚቃ ውበት ስብስብ90's Ethiopian Music (None Stop Love) Vol 1, የ90ዎቹ የሙዚቃ ውበት ስብስብTeddy Afro, Tamrat Desta And Gossaye Tesfaye BestTeddy Afro, Tamrat Desta And Gossaye Tesfaye BestMicheal Belayneh, Buzayew Demisse And Madingo Afewerk Best SongsMicheal Belayneh, Buzayew Demisse And Madingo Afewerk Best Songsየ 2000 ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Ethiopian Non stop music 2000's VOL 1የ 2000 ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Ethiopian Non stop music 2000's VOL 1Eyoba makonen 1999 "endeqal" full album non stop | እዮብ መኮንን "እንደ ቃል" ሙሉ አልበምEyoba makonen 1999 "endeqal" full album non stop | እዮብ መኮንን "እንደ ቃል" ሙሉ አልበምElias Melka Musics Best Non Stop By Dj TeshaElias Melka Musics Best Non Stop By Dj Teshaስሜትና ልብ የሚነኩ ሙዚቃዎች  /ፀጋዬ እሸቱ/ኤፍሬም ታምሩ/ንዋይ ደበበ/ቴድሮስ ታደሰ/ተፈራ ነጋሽ/ኬኔዲ መንገሻ/ሙሉቀን መለሰስሜትና ልብ የሚነኩ ሙዚቃዎች /ፀጋዬ እሸቱ/ኤፍሬም ታምሩ/ንዋይ ደበበ/ቴድሮስ ታደሰ/ተፈራ ነጋሽ/ኬኔዲ መንገሻ/ሙሉቀን መለሰ
Яндекс.Метрика