Загрузка...

ኢራን ወደ ኢስላማባድ ልዑክ አለመላኳና የአሜሪካ ድንገተኛ ማስጠንቀቂያ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የፓኪስታኗ መዲና ኢስላማባድ ለሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት በሩን ብትከፍትም፣ የድርድሩ ስኬት ግን በትልቅ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ወድቋል። ለሰላም ውይይቱ ትልቅ ድርሻ ይኖራቸዋል የተባሉት የኢራን ልዑካን ሳይመጡ መቅረታቸው እና አሜሪካ የሰጠችው ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ድባቡን ቀይሮታል።
#IslamabadTalks #Pakistan #Iran #USA #PeaceProcess #BreakingNews #GlobalPolitics #AmharicNews #ኢስላማባድ #ፓኪስታን #ኢራን #አሜሪካ #ebc #etv #ebcdotstream #news

Видео ኢራን ወደ ኢስላማባድ ልዑክ አለመላኳና የአሜሪካ ድንገተኛ ማስጠንቀቂያ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM канала EBC
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять