Загрузка страницы

ደሞዝ ህልምህን የሚያስረሳ አደንዛዥ እጽ ነው || ለኢትዮጵያ ብርሃን #28

የኑሮ ውድነቱ ከአመት አመት እጨመረ ነው፡፡ዘንድሮ ያልተወደደ ነገር የለም፡፡ከደሞዝ ውጪ፡፡ደሞዙ አይጨመርም፡፡ቢጨመርም እንደ ገበያው አይሆንም፡፡ገበያው በብርሃን ፍጥነት ይሮጣል፡፡ገንዘቡ የመግዛት አቅም ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ነው፡፡በዚህ የአለም ነባራዊ ሁኔታ አንድ ሰው የቱንም ያህል ቢከፈለው በደሞዙ ከገንዘብ ድህነት ይወጣል ብሎ ማሰብ በጣም ከባድ ነገር ነው፡፡ይህንን የነቁ ሰዎች ብቻ ይረዱታል፡፡ተቀጥሮ መስራት ለመማር እንጂ ለገንዘብ አይደለም፡፡ምክንያቱም ገንዘቡ የትም አያደርስመ፡፡አንድ ሰው ግን ከሚሰራበት ቦታ ገንዘብ ሊያስገኝለት የሚችልለትን ሙያ እና ክህሎት ከተማረ በራሱ ገበያው ውስጥ ገብቶ ሌላ ብዙ ገንዘብ መስራት ይችላል፡፡ትርፍ ከደሞዝ በብዙ እጥፍ ይሻላል፡፡መንደራችን ውስጥ በኢኮኖሚ የተሸለ ህይወት የሚኖሩት አትራፊዎች እንጂ ተቀጣሪዎች አይደሉም፡፡ነገር ግን ይህ የአስተሳሰብ ጉዳይ ስለሆነ የቱንም ያህል እውነታውን ብናውቅም መቀጠርን ገንዘብ ማግኛ መንገድ ከማድረግ አልተቆጠብንም፡፡ግን አሁንም አልረፈደም፡፡ለኢትዮጵያ ብርሃን ክፍል 28 በዚህ ጉዳይ ላይ ያጠነጥናል፡፡ሙሉውን ተከታተሉ፡፡
#manyazewaleshetu #motivation

Видео ደሞዝ ህልምህን የሚያስረሳ አደንዛዥ እጽ ነው || ለኢትዮጵያ ብርሃን #28 канала manyazewal eshetu
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
26 марта 2021 г. 15:07:44
00:48:57
Другие видео канала
"ከዛሬ ቀን ጀምሬ ገንዘብ ከለመንኩህ ግደለኝ አልኩት ስጋዬን አድኖ ህልሜን አሳጥቶኛልና"  የቡና ሰአት /በእሁድን በኢቢኤስ /"ከዛሬ ቀን ጀምሬ ገንዘብ ከለመንኩህ ግደለኝ አልኩት ስጋዬን አድኖ ህልሜን አሳጥቶኛልና" የቡና ሰአት /በእሁድን በኢቢኤስ /ከስራ አጥነት ወደ ራስ ቢዝነስ ባለቤትነት || ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት #23ከስራ አጥነት ወደ ራስ ቢዝነስ ባለቤትነት || ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት #23Ethiopia - ESAT Eletawi Wednesday 04 Aug 2021Ethiopia - ESAT Eletawi Wednesday 04 Aug 2021ገንዘብ save ማድረግ save አያደርጋችሁምገንዘብ save ማድረግ save አያደርጋችሁምየማድረግ ችግር ያለባችሁ ይህንን ማየት አለባችሁ || ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት #7የማድረግ ችግር ያለባችሁ ይህንን ማየት አለባችሁ || ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት #7ስኬታማ የፍቅር ግኑኝነት|| ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት ክፍል #20ስኬታማ የፍቅር ግኑኝነት|| ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት ክፍል #20እግዚአብሔርን ስድስት ወር ሰጥቼሀለው ብዬው ነበር !እግዚአብሔርን ስድስት ወር ሰጥቼሀለው ብዬው ነበር !ራስህን አሸንፈው ትክክለኛ ማንነትህን አግኝ || ለኢትዮጵያ ብርሃን #42ራስህን አሸንፈው ትክክለኛ ማንነትህን አግኝ || ለኢትዮጵያ ብርሃን #42ህይወታችሁን ሊያፈርሱ የሚችሉ 4 ችግሮችህይወታችሁን ሊያፈርሱ የሚችሉ 4 ችግሮችከእነሱ ጋር ለመቆየት ምክንያት ከሌላችሁ - ከእነሱ ለመለየት ምርጥ ምክንያት ነው!ከእነሱ ጋር ለመቆየት ምክንያት ከሌላችሁ - ከእነሱ ለመለየት ምርጥ ምክንያት ነው!እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ (ክፍል አንድ)እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ (ክፍል አንድ)Ethio 360 Zare Min Ale "ጦርነቱ፣ የመያዶች መታገድና የዶላር ምንዛሪ ማሻቀብ!" Wednesday Aug 4, 2021Ethio 360 Zare Min Ale "ጦርነቱ፣ የመያዶች መታገድና የዶላር ምንዛሪ ማሻቀብ!" Wednesday Aug 4, 2021ግጥም በጠ/ሚ አብይ አህመድ - በላይ በቀለ ወያ | Funny Poem | Belay Bekele Weya | Ethiopiaግጥም በጠ/ሚ አብይ አህመድ - በላይ በቀለ ወያ | Funny Poem | Belay Bekele Weya | Ethiopiaያለማሰብ ጸጋው እና ጥቅሙ || ለኢትዮጵያ ብርሃን #12ያለማሰብ ጸጋው እና ጥቅሙ || ለኢትዮጵያ ብርሃን #12ይህንን ተመልክታችሁ ስታበቁ ህይወትን በተለየ መንገድ ማየት ትጀምራላችሁይህንን ተመልክታችሁ ስታበቁ ህይወትን በተለየ መንገድ ማየት ትጀምራላችሁሰው ምን ይለኛል ብሎ መጨነቅን እንዴት ላቁም? | የ2013 የማንያዘዋል እሸቱ ቀስቃሽ ንግግርሰው ምን ይለኛል ብሎ መጨነቅን እንዴት ላቁም? | የ2013 የማንያዘዋል እሸቱ ቀስቃሽ ንግግር"የኢትዮጵያ ችግር እኔ ነኝ" ፡ ጀግና መፍጠር 1 ፡ Ethiopia"የኢትዮጵያ ችግር እኔ ነኝ" ፡ ጀግና መፍጠር 1 ፡ Ethiopiaአላማህ ሊሆን የሚገባው ሰው ሳይሆን ህልም ነው ||  ለኢትተጵያ ብርሃን #27 || manyazewal eshetu interviewአላማህ ሊሆን የሚገባው ሰው ሳይሆን ህልም ነው || ለኢትተጵያ ብርሃን #27 || manyazewal eshetu interviewየጭንቀት መፍትሄ ታወቀ ለኢትዮጵያ || ብርሃን ክፍል #25 ||ማንያዘዋል እሸቱየጭንቀት መፍትሄ ታወቀ ለኢትዮጵያ || ብርሃን ክፍል #25 ||ማንያዘዋል እሸቱእንዴት የውስጣችን መሃንዲስ እንሁን ? || ለኢትዮጵያ ብርሃን #37 || ከዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋርእንዴት የውስጣችን መሃንዲስ እንሁን ? || ለኢትዮጵያ ብርሃን #37 || ከዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር
Яндекс.Метрика