Загрузка страницы

ይህንን ማወቅ ማን እንደሆንክ ማወቅ ነው | manyazewale eshetu interview | ማንያዘዋል እሸቱ

ሰዎች የምንሰራው በጠባይ ነው፡፡በጎ ጠባይ ወደ ስኬት ሲወስድ፡፡ጎጂ ጠባይ ደግም ወደ ውድቀት ይወስዳል፡፡ህይወታችንን ስንመለከት የጠባያችን ውጤት እንደሆነ እንረዳለን፡፡የጠባይ አሰራርን ያለተረዳ ሰው የህይወት አሰራርን አይረዳም፡፡የሚያሳዝነው እውነታ ጥሩ ጠባይ ለመገንባት ከባድ ነው፡፡ሲፈርስ ግን ቀላል ነው፡፡በአንጻሩ መጥፎ ጠባይ ሲገነባ ቀላል ነው፡፡ሲፈርስ ግን እጅግ ያስቸግራል፡፡በዚህ ቪዲዮ እንዴት ጠባይ እንደሚገነባ ማንያዘዋል እሸቱ ከአንድ ተከታዩ ጋር ይወያያል፡፡
ራስን ማወቅ ብዙ ጥቅም አለው፡፡አንድ ሰው ስልኩ እንዴት እንደሚሰራ ከተረዳ በስልኩ ጠቃሚ ነገር በማድረግ ስኬታማ እንደሚሆን ሁሉ ራሱ እንዴት እንደሚሰራ ከተረዳ ስኬቱን ለማስመዝገብ አያዳግተውም፡፡ከሁሉ በፊት ራስን ማወቅ ይቀድማል፡፡የሰው ልጅ ከመንፈስ ከነፍስ እና ከሰውነት ተሰርቷል፡፡እነዚህ ሶስት ነገሮችን እንዴት እንደሚሰሩ የተረዳ ሰው እንዴት አድርጎ እነሱን መጠቀም እንዳለበት ስለሚያውቅ ስኬቱን የማስመዝገብ እድሉ ከፍ ያለ ነው፡፡በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ እንዴት ራስን ማግኘት እንደሚቻል ያወራል፡፡
#ethiopia #selfawareness #successhabit #manyazewaleshetuinterview #habesha #motivation #education #money #amharic #winning

የማንያዘዋል እሸቱን ጠቃሚ ሃሰቦች ከፈለጋችሁ ከታች ባሉት የማህበራዊ ሚዲያ ሊንኮቹ ተከታተሉት

https://t.me/maneshetu
https://www.instagram.com/manyazewaleshetu/?hl=en
https://www.facebook.com/profile.php?id=100004517101081
http://www.tiktok.com/@manyazewaleshetu

Видео ይህንን ማወቅ ማን እንደሆንክ ማወቅ ነው | manyazewale eshetu interview | ማንያዘዋል እሸቱ канала Manyazewal Eshetu
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
18 декабря 2020 г. 22:51:26
00:13:51
Другие видео канала
25 July 202125 July 2021ለቤተሰብ መሰጠት ያለበት ውድ ስጦታ ምንድን ነው?? || በውጭ ሀገር ላላችሁ ይመለከታል::ለቤተሰብ መሰጠት ያለበት ውድ ስጦታ ምንድን ነው?? || በውጭ ሀገር ላላችሁ ይመለከታል::ህይወት ለዋጭ አጋጣሚ!!ህይወት ለዋጭ አጋጣሚ!!ሰው እንዲያደርግላችሁ የምትፈልጉትን ራሱን ለሰው አድርጉ part 2ሰው እንዲያደርግላችሁ የምትፈልጉትን ራሱን ለሰው አድርጉ part 2ከምርጥ ቲክቶከሮች ጋር በካላድሪዮ ዝግጀት || ከካሜራው በስተጀርባ #7ከምርጥ ቲክቶከሮች ጋር በካላድሪዮ ዝግጀት || ከካሜራው በስተጀርባ #7She lives in USA.even if she doesn’t speak and hear Amharic it wasn’t a barrier.She lives in USA.even if she doesn’t speak and hear Amharic it wasn’t a barrier.4 August 20214 August 2021አስባለው ብለው ያስባሉ እንጂ አያስቡም  | Manyazewal eshetu interview | ማንያዘዋል እሸቱአስባለው ብለው ያስባሉ እንጂ አያስቡም | Manyazewal eshetu interview | ማንያዘዋል እሸቱዘንድሮ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ወዳጅ ካላችሁ ሼር አድርጉለት::ዘንድሮ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ወዳጅ ካላችሁ ሼር አድርጉለት::ከካሜራው በስተጀርባ ክፍል #5  ዋናው ነገር መደነቅ ሳይሆን ማገልገል ነውከካሜራው በስተጀርባ ክፍል #5 ዋናው ነገር መደነቅ ሳይሆን ማገልገል ነውየኮሜዲያን እሸቱ ቃለ መጠይቅ || እግዚአብሔር እንዲሰራባችሁ ፍቀዱ || @comedianeshetuየኮሜዲያን እሸቱ ቃለ መጠይቅ || እግዚአብሔር እንዲሰራባችሁ ፍቀዱ || @comedianeshetuፍርሃታችንን ለመጋፈጥ ይህንን እናድርግ || Manyazewal Eshetu || ሪትሪት #4kፍርሃታችንን ለመጋፈጥ ይህንን እናድርግ || Manyazewal Eshetu || ሪትሪት #4kበሽታ ያላቆመው እምነት || እግዚአብሔር አሸነፈ!!በሽታ ያላቆመው እምነት || እግዚአብሔር አሸነፈ!!ከልጅነት የተጫነባችሁ ችግርከልጅነት የተጫነባችሁ ችግርሰጥተሽ ከጠበቅሽ አበዳሪ እንጂ አፍቃሪ አይደለም::በመስጠትሽ ብቻ መደሰት አትችይም? Manyazewal eshetu #shortsሰጥተሽ ከጠበቅሽ አበዳሪ እንጂ አፍቃሪ አይደለም::በመስጠትሽ ብቻ መደሰት አትችይም? Manyazewal eshetu #shortsልጆቻችሁ እንደዚህ አሳድጉ!ልጆቻችሁ እንደዚህ አሳድጉ!የበግ ለምድ የለበሱ ተኩሎች!የበግ ለምድ የለበሱ ተኩሎች!ደስታሽ ቅደም ተከተልሽ ይሁን!በልብሽ ደስታ መቼም አትፀፀችም!!ደስታሽ ቅደም ተከተልሽ ይሁን!በልብሽ ደስታ መቼም አትፀፀችም!!ቀላል ገንዘብ ማግኛ መንገድ ክፍል 2ቀላል ገንዘብ ማግኛ መንገድ ክፍል 2ሌሊት ስሮጥ እነዚህ ልጆችን literally ከመንገዱ ጥግ ተኝተው አየሁ::ወደ ቤቴ ስመለስ ዝናብ ጀመረ እንዴት ይሁኑ አላውቅም::-እነዚህ ልጆች ያሳዝናሉ::ሌሊት ስሮጥ እነዚህ ልጆችን literally ከመንገዱ ጥግ ተኝተው አየሁ::ወደ ቤቴ ስመለስ ዝናብ ጀመረ እንዴት ይሁኑ አላውቅም::-እነዚህ ልጆች ያሳዝናሉ::መርዙ መጀመርያ የሚጎዳው ብልቃጡን ነው!!መርዙ መጀመርያ የሚጎዳው ብልቃጡን ነው!!
Яндекс.Метрика