Загрузка...

ጣይቱ ባህል ማእከል ተመረቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ
****************

በአርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በድምቀት ተከፍቷል።

በመድረኩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ተጋባዥ እንግዶች ታድመዋል።

ከ24 ዓመታት በፊት በእውቋ ከያኒ ዓለምፀሐይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል እድሳቱ በተጠናቀቀው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ከንቲባ ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ተከፍቶ ሥራ ጀምሯል።

በመስከረም ቸርነት

Видео ጣይቱ ባህል ማእከል ተመረቀ канала ኃይለኛው ሚዲያ - Hailegnaw Media
Страницу в закладки Мои закладки
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки