Загрузка страницы

ስፖርትዜጣ | SportZeta

በለንደን ማራቶን የማይበገር ፅናትዋን ለዓለም አሳይታ ውድድሩን በማሸነፍ በዕድሜ ትንሽዋ እንስት የሆነችው ያለምዘርፍ የኋላው ተስፋዋ ብሩህ ነው። የቻን ውድድር ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት ቀድሞ ከሎጂስቲክስ እስከ ተሳታፊ ሃገራት ዝግጁነት ጥያቄዎች በርክተውበታል። የዓለም ዋንጫ በድጋሚ በአፍሪካ ይሰናዳ ይሆን? በ2030 ግብፅ ልታደርገው ታስባለች። ካይሮስ ኦሊምፒክን ትደግስ ይሆን? የ2036 የግብፅ ህልም ነው። ወደ ስፔን ማርቤያ ቡንደስሊጋው ከመቀጠሉ በፊት ለዝግጅት የተጓዘው ቦሩስያ ዶርትሙንድ በጎ ዜና አለው፣ ካንሰርን የረታው ሴባስቲያን አሌ ተመልሷል! የኤንቢ ኤ ኮከቡ ጃ ሞራንት ለእናቱ የገባውን ቃል ለመጠበቅ ሰባት ዓመት አለው፤ ያሳካው ይሆን?

ረቡዕ ምሽት በ4:00 ሰዓት በቃና ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ቤዛዊት ሚካኤል ጋር።

ለተለያዩ የስፖርት ጨዋታዎች፣ ግጥሚያዎች እንዲሁም ዜናዎች 9229 በመደወል የCANAL➕ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

Nothing could stop Yalemzerf Yehualaw from making history at London Marathon. She is on her way to the very top. All sorts of issues are mounting before the African Nations Championship began. From logistics to geopolitics. Egypt is the first African team to play in the World Cup in 1934 and now bidding to host it. And Cairo's eyes bid to host the 2036 Olympic Games, If successful, Egypt would become the first African nation to host the Olympics. Goosebumps in Marbella for Borussia Dortmund as Sébastien Haller made his way back. Emotions and hopes for the club before the resumption of the Bundesliga. NBA's rising star Ja Morant promised to sit at the same table as Michael Jordan and LeBron James by 30. "A billionaire by 30 !"

With Mensur Abdulkeni and Bezawit Michael Wednesday at 10:00 PM on Kana TV.

For more sports games, matches, and news subscribe to CANAL➕ by calling 9229.

#Kana #Kana_TV #Kana_Television #CANAL_PLUS #CANAL_PLUS_SPORT #Sportzeta #London_Marathon #Yalemzerf_Yehualaw #African_Nations_Championship #World_Cup #Ethiopian_Athletics #Bundesliga #Sport #Athletics #Football #World_Cup #NBA #Mensur_Abdulkeni #Bezawit_Michael #Amharic #Ethiopia

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::

| Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision
| Official Facebook Channel | https://www.facebook.com/kanatelevision
| Official Instagram Channel | https://www.instagram.com/kanatelevision/
| Official Website | http://www.KanaTelevision.com/

Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::

#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Видео ስፖርትዜጣ | SportZeta канала Kana Television
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
11 января 2023 г. 17:14:38
00:00:35
Другие видео канала
ትምህርት ቤት ለህይወት ስኬት |ከስራ በኋላትምህርት ቤት ለህይወት ስኬት |ከስራ በኋላአስተማሪ ፣ አዝናኝ እና ደሳስ የሚሉ ታሪኮች ለልጆችዎ | ሽር ሽርአስተማሪ ፣ አዝናኝ እና ደሳስ የሚሉ ታሪኮች ለልጆችዎ | ሽር ሽርመብረቅ  ክፍል 88 | Mebreq episode 88መብረቅ ክፍል 88 | Mebreq episode 88በማስቲካ ረቂቅና ዉብ የሆኑ ስዕሎችን የሚሰራዉ ሰዓሊ ቅዱስ ግሩም |የጥበብ አፍታበማስቲካ ረቂቅና ዉብ የሆኑ ስዕሎችን የሚሰራዉ ሰዓሊ ቅዱስ ግሩም |የጥበብ አፍታአርሶአደር ቃልኪዳን ጠብቀዉ |የጥበብ አፍታአርሶአደር ቃልኪዳን ጠብቀዉ |የጥበብ አፍታቃና ዜና ቅምሻ (ግንቦት 28 2016) | Kana News Highlightsቃና ዜና ቅምሻ (ግንቦት 28 2016) | Kana News Highlightsጋዜጠኛዋ - አዲስ አማርኛ ፊልም፣ ቢዝነስ ዉመን አዉደርዕይ እና የቴክኖ አዲስ ብራንድ |#timeጋዜጠኛዋ - አዲስ አማርኛ ፊልም፣ ቢዝነስ ዉመን አዉደርዕይ እና የቴክኖ አዲስ ብራንድ |#timeቃና ዜና ቅምሻ (ግንቦት 27 2016) | Kana News Highlightsቃና ዜና ቅምሻ (ግንቦት 27 2016) | Kana News Highlightsመብረቅ  ክፍል 87 | Mebreq episode 87መብረቅ ክፍል 87 | Mebreq episode 87ሶሻል ሚዲያ ይዟቸዉ የመጣዉ ጥቅሞች እና ጉዳቶች |ከስራ በኋላሶሻል ሚዲያ ይዟቸዉ የመጣዉ ጥቅሞች እና ጉዳቶች |ከስራ በኋላቃና ዜና ቅምሻ (ሰኔ 16, 2015) | Kana Newsቃና ዜና ቅምሻ (ሰኔ 16, 2015) | Kana Newsፍቅርና ስልጠና የታከለበት ሞግዚትነት | ሕይወቴፍቅርና ስልጠና የታከለበት ሞግዚትነት | ሕይወቴእኔ ለራሴ ፍቅር ይዞኛል … |#timeእኔ ለራሴ ፍቅር ይዞኛል … |#timeበልዩ አስደሳች ትዕይት የተሞላዉ የኮካ ኮላ አዲስ ጣዕም ፌስታቫል |#timeበልዩ አስደሳች ትዕይት የተሞላዉ የኮካ ኮላ አዲስ ጣዕም ፌስታቫል |#timeየሸረሪት ድር | Yeshererit Dirየሸረሪት ድር | Yeshererit Dirየአዚዝ አህመድ አስገራሚ ድፍረትና ጀብዶች |የጥበብ አፍታየአዚዝ አህመድ አስገራሚ ድፍረትና ጀብዶች |የጥበብ አፍታየቤተሰብ ገበና |Ybeteseb Gebenaየቤተሰብ ገበና |Ybeteseb Gebenaትንሹ ባላባት | Tinishu Balabatትንሹ ባላባት | Tinishu Balabatየሸረሪት ድር | Yeshererit Dirየሸረሪት ድር | Yeshererit Dir“ አራስ ለመጠየቅ ይዤዉ የምሄደዉ ነገር ሳጣ ኪሮሽ አንስቼ ጫማ ሰራዉ”የጫማ ዲዛይነር  ፍቅር መስፍን |የጥበብ አፍታ“ አራስ ለመጠየቅ ይዤዉ የምሄደዉ ነገር ሳጣ ኪሮሽ አንስቼ ጫማ ሰራዉ”የጫማ ዲዛይነር ፍቅር መስፍን |የጥበብ አፍታየሸረሪት ድር | Yeshererit Dirየሸረሪት ድር | Yeshererit Dir
Яндекс.Метрика