Загрузка страницы

ሚዲያ መከታተል ከመጀመራችሁ በፊት ይህንን ቪዲዮ ብትመለከቱት መልካም ነበር || ማንያዘዋል እሸቱ በኢነተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ያደረገው ንግግር

በሚዲያው በኩል ወደ ውስጣችን የሚገባው መረጃ ይቆጣጠረናል፡፡በተለይ አሁን ባለነው በዘመነ ሶሻል ሚዲያ ጭንቅላታችንን ማንም ሰው ተነስቶ በሚለቀው መረጃ ሊያስጨንቀው ይችላል፡፡አሁን ማንም ሰው ቢያወራ አድማጭ የሞላበት ዘመን ነው፡፡ብዙ ጥቅም እንዳለው ሁሉ በርካታ ጉዳትም አለው፡፡በተለይ የዩቲብ ሳብስክሪፕሺን ሰዎችን ከበጎ ይልቆ መጥፎ ዜናዎች ላይ እንዲያተኩሩ እያሰገደዳቸው ነው፡፡ከዚህ የተነሳ ብዙ ሰዎች ስለአገራችን በጎ ነገር ከማውራት ይልቅ መጥፎ ነገር ማውራት ይቀናቸዋል፡፡ምክንያቱም ከጥሩው ይልቅ መጥፈው በቀላሉ የሰዎቸን ትኩረት ይገዛልና፡፡በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ በአዋሽ ሚዲያ አማካኝነት ለሚዲያ ባለሞያዎች በኢነተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተዘጋው ፕሮግራም “እንዴት ሚዲያን በአግባቡ እንጠቀም?” በሚል ያቀረበውን ንግግር ትከታታላላችሁ፡፡ላይክ፣ ሼር ኮሜንት እና ሳብስክራይቡ እንዳይረሳ፡፡
#manyazewaleshetu #media #ethiopia

Видео ሚዲያ መከታተል ከመጀመራችሁ በፊት ይህንን ቪዲዮ ብትመለከቱት መልካም ነበር || ማንያዘዋል እሸቱ በኢነተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ያደረገው ንግግር канала Manyazewal Eshetu
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
17 февраля 2021 г. 2:30:04
00:10:48
Другие видео канала
ጥቅም አለው? || የአእምሮ ቁርስ #76 || manyazewal eshetuጥቅም አለው? || የአእምሮ ቁርስ #76 || manyazewal eshetu25 July 202125 July 2021ለቤተሰብ መሰጠት ያለበት ውድ ስጦታ ምንድን ነው?? || በውጭ ሀገር ላላችሁ ይመለከታል::ለቤተሰብ መሰጠት ያለበት ውድ ስጦታ ምንድን ነው?? || በውጭ ሀገር ላላችሁ ይመለከታል::for ethiopian people one day you are gona diefor ethiopian people one day you are gona dieህይወት ለዋጭ አጋጣሚ!!ህይወት ለዋጭ አጋጣሚ!!ሰው እንዲያደርግላችሁ የምትፈልጉትን ራሱን ለሰው አድርጉ part 2ሰው እንዲያደርግላችሁ የምትፈልጉትን ራሱን ለሰው አድርጉ part 2best Ethiopian motivational video...2018best Ethiopian motivational video...2018ልጆች የሚሰሙት የምናደርገውን እንጂ የምናወራውን አይደለም::ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ሰዎች ሁሉ ከሚሰሙት በላይ የሚሰሙት የሚመለከቱትን ነው::ልጆች የሚሰሙት የምናደርገውን እንጂ የምናወራውን አይደለም::ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ሰዎች ሁሉ ከሚሰሙት በላይ የሚሰሙት የሚመለከቱትን ነው::#Ethiopia: የአርባ አመት ህልማቸውን እውን ያደረጉ ጥንዶች#Ethiopia: የአርባ አመት ህልማቸውን እውን ያደረጉ ጥንዶችከምርጥ ቲክቶከሮች ጋር በካላድሪዮ ዝግጀት || ከካሜራው በስተጀርባ #7ከምርጥ ቲክቶከሮች ጋር በካላድሪዮ ዝግጀት || ከካሜራው በስተጀርባ #7ስልካችሁን በአግባብ ካልተጠቀማችሁ ያለአግባብ ይጠቀማችኋል || የአእምሮ ቁርስ #28ስልካችሁን በአግባብ ካልተጠቀማችሁ ያለአግባብ ይጠቀማችኋል || የአእምሮ ቁርስ #28ደስተኛ ናት ይላሉ ...አንቺ ግን ተደብቀሽ በጭንቀት እያለቅሽ ነው!ደስተኛ ናት ይላሉ ...አንቺ ግን ተደብቀሽ በጭንቀት እያለቅሽ ነው!She lives in USA.even if she doesn’t speak and hear Amharic it wasn’t a barrier.She lives in USA.even if she doesn’t speak and hear Amharic it wasn’t a barrier.ሳትጨርሱ አትጀምሩት || የአእምሮ ቁርስ #56ሳትጨርሱ አትጀምሩት || የአእምሮ ቁርስ #56አማርኛ  VS  ኦርምኛ ማን ይበልጣል? _ Manyazewal Eshetu | Motivational Videoአማርኛ VS ኦርምኛ ማን ይበልጣል? _ Manyazewal Eshetu | Motivational Video4 August 20214 August 2021ከምታወሩት በላይ የምታደርጉት ነገር ይናገራልከምታወሩት በላይ የምታደርጉት ነገር ይናገራልበአርባምንጭ ከተማ ይታደሱ|| ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያበአርባምንጭ ከተማ ይታደሱ|| ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያዛሬ ምሽት 3፡00 በdonkey tubeዛሬ ምሽት 3፡00 በdonkey tubeከካሜራው በስተጀርባ ክፍል #2ከካሜራው በስተጀርባ ክፍል #2
Яндекс.Метрика