Загрузка...

"አባታችን መቼም እንደማይተካ እናውቃለን። በጣም አዝነናል። ለማኅበረሰቡ ምስጋናችን ትልቅ ነው።" ሚካኤል ብርሃኑ | SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ለመጨረሻ ጊዜ ለተለዩት የማኅበረሰብ መሪ፣ ቅን አገልጋይ፣ የሶስት ልጆች አባትና መልካም ወዳጅ ዶ/ር ብርሃኑ ወልደኪዳንን ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ ልጃቸው ሚካኤል ብርሃኑና የቅርብ ወዳጆቻቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጣሉ። ለዶ/ር ብርሃኑ ቤተሰቦችና የማኅበረሰብ አባላት በሙሉ መፅናናትን ይመኛሉ።

More from SBS Amharic: https://www.sbs.com.au/language/amharic/am

#sbsaudiopodcast #sbsamharic #amharic #podcast

Видео "አባታችን መቼም እንደማይተካ እናውቃለን። በጣም አዝነናል። ለማኅበረሰቡ ምስጋናችን ትልቅ ነው።" ሚካኤል ብርሃኑ | SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ канала SBS Audio
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять