Загрузка...

ተቃውሞ የበረታበት የሰላም ስምምነት! አሜሪካ ድሏን ለኢራን አሳልፋ ሰጠች? | Did America Hand Over Its Victory to Iran?

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡
👉 https://gebeyaethiopia.com
ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ!

ገና ሳይፈረም ተቃውሞ የበረታበት የሰላም ስምምነት!

ከወደ እስራኤል ተቃውሞዎች ሲገጥሙት የነበረው በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ሊፈረም ከጫፍ ደርሳል የተባለው የሰላም ስምምነት አሁን ደግሞ ከሪፐብሉካን ፖለቲከኞች ተቃውሞን እያስተናገደ ነው።

እንደ ጄሩሳሌም ፖስት ዘገባ ከሆነ የሪፐብሊካን የህግ አዉጪዎች የሰላም ስምምነቱ ኢራን ራሷን እንድታጠናክር እና አሜሪካ በጦርነቱ ያገኘችውን ድል የሚያሳንስ ነው እያሉ ይገኛል።

በተጨማሪም ስምምነቱ የኢራንን የሚሳኤል አቅም እና የፕሮክሲ ሀይሎችን በተመለከተ ያስቀመጠው ግልፅ መፍትሄ አለመኖሩ ሌላ የተቃውሞ ምክንያት ሆኗል።

በዚህ መልኩ ገና ከጅምሩ ፈተና የበዛበት ይህ ስምምነት የመፅናቱ ነገር ምን ያክል ነው? ለተቃውሞ ምክንያት የሆኑት ዝርዝር ነጥቦችስ ምንድናቸው በልዩ ጥንቅር ዝግጅታችን እንመለከተዋለን።
 
 
A Peace Agreement Facing Intense Opposition Even Before It Is Signed!
The peace agreement between the United States and Iran, which is reportedly on the verge of being signed, was already facing opposition from Israel—and is now confronting severe backlash from Republican politicians as well.
According to a report by The Jerusalem Post, Republican lawmakers argue that the peace agreement will allow Iran to reinforce and rebuild itself, while undermining the victory the U.S. achieved in the war.
Furthermore, another major point of contention is that the agreement fails to provide a clear solution regarding Iran's missile capabilities and its proxy forces.
With so many challenges confronting it right from the outset, what are the chances of this agreement actually holding? What are the detailed points driving this fierce opposition? We will examine all of this in our special report.
 
#GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #USIranAgreement #PeaceTalks #MiddleEastPolitics #USForeignPolicy #Geopolitics #BreakingNews #Republicans #GOP #JerusalemPost #Israel #DonaldTrump #IranProxy #MissileDefense  #NewsAnalysis #WorldNews #InternationalRelations

Видео ተቃውሞ የበረታበት የሰላም ስምምነት! አሜሪካ ድሏን ለኢራን አሳልፋ ሰጠች? | Did America Hand Over Its Victory to Iran? канала Gebeya Media - ገበያ
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять