Загрузка...

ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 5) | Internet & Email Basics for Beginners | Learn Computer Skills from Zero

በዚህ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 5 ስለ ኢንተርኔት እና ኢሜል (Internet & Email) መሰረታዊ ነገሮች በዝርዝር እንማራለን። ኢንተርኔት እንዴት ይሰራል? ብሮውዘሮች ምንድናቸው? እንዲሁም ፕሮፌሽናል የሆነ ኢሜል እንዴት መላክ ይቻላል? የሚሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንመለከታለን።

In Part 5 of this series, we cover the essentials of the Internet and Email. You'll learn how the internet works, how to use different web browsers, search techniques, and how to compose and send professional emails like a pro.

📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps):

0:00 - መግቢያና የባለፈው ክፍሎች ክለሳ (Intro)

0:43 - ኢንተርኔት እና ወርልድ ዋይድ ዌብ (Internet & WWW Explained)

1:20 - ኢንተርኔት ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል? (Internet Requirements)

1:52 - ዌብ ብሮውዘሮች ምንድናቸው? (What are Web Browsers?)

2:40 - የብሮውዘር ዋና ዋና ክፍሎች (Parts of a Web Browser)

3:52 - ጎግል ላይ እንዴት ውጤታማ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል? (Google Search Tips)

4:54 - ታብ እና ቡክማርክ አጠቃቀም (Using Tabs & Bookmarks)

7:10 - የብሮውዘር ሂስትሪ (How to check Browsing History)

7:42 - ሳይበር ሴኩሪቲ እና የኢንተርኔት ደህንነት (Cyber Security & Safety)

9:14 - ስለ ኢሜል አጠቃቀም መሰረታዊ እውቀት (Email Basics)

10:00 - የኢሜል አድራሻ ክፍሎች (Anatomy of an Email Address)

11:15 - ኢሜል እንዴት ይጻፋል? (How to Compose an Email)

12:28 - CC እና BCC ልዩነታቸው (Understanding CC & BCC)

13:07 - ፋይሎችን በኢሜል አያይዞ መላክ (Attaching Files to Email)

14:02 - ኢንቦክስ፣ ሴንት እና ድራፍት (Inbox, Sent, & Drafts)

15:24 - የኢሜል ስነ-ምግባር (Email Etiquette & Professionalism)

🔗 የኮርሱ ተከታታይ ክፍሎች (Full Course Navigation):

ክፍል 4 (Previous): https://youtu.be/O5chYCebZCs?si=MmSWLQQvKHZyGKRe

ክፍል 6 (Next): https://youtu.be/SYqUc0RMNIo?si=NbavD85XtIqUYcrs

ሙሉ ፕሌይሊስት (Full Playlist): https://www.youtube.com/watch?v=SYqUc0RMNIo&list=PLF046ZpJNMq03S0phwAmOpO5Cv47YJutg&index=9

ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ይደግፉ።

#ComputerSkills #AdnakotTube #InternetBasics #EmailTutorial #Ethiopia #LearnComputer #AmharicTutorial #CyberSecurity #GoogleSearch

Видео ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 5) | Internet & Email Basics for Beginners | Learn Computer Skills from Zero канала Adnakot Tube
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять