Загрузка...

Python በ አማርኛ | ለጀማሪዎች | ክፍል 8 - መልመጃዎች - PART ፩

ይህ ለ ፕሮግራሚንግ አዲስ ለሆኑ ሰዎች ተብሎ የተዘጋጀ የ Python ፕሮግራሚንግ ቋንቋ የመማሪያ ቪድዮ ነው። በዛሬው ክፍለጊዜ እስከ ዛሬ የተማርናቸዉን ጽንሰ-ሃሳቦች ለመለማመድ የሚጠቅሙ መልመጃዎችን ነው። እነዚህ መንመጃዎች ከ www.edabit.com የተውጣጡ ናቸው።

የሰበሰብኳቸዉን መልመጃዎች በዚህ ሊንክ ታገኛላቹ : https://edabit.com/collection/MMEfWo2MHzheGe46L

አለፍ ብላችሁ ማየት ለምትፈልጉ፣ ከዚህ በታች Timestamp አስቅምጫለሁ።

1. 0:00 - መግቢያ
2. 0:57 - ስለ Edabit
3. 3:13 - የመጀመሪያ መልመጃ
3. 10:02 - ሁለተኛ መልመጃ

የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቼን ከዚህ በታች አስቀምጫለሁ።

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCKQ2b2ojhfqyGktLrIF-zUQ
Telegram: https://t.me/PythonBeAmarigna
Discord: https://discord.gg/cfFYMXDw​
Twitter: https://twitter.com/WakumaTekalign


#Programming​ #Python​ #AmharicTutorial​ #Ethiopia​ #Tech​ #SoftwareEngineering​ #Loops #Functions #Lists #Variables

Видео Python በ አማርኛ | ለጀማሪዎች | ክፍል 8 - መልመጃዎች - PART ፩ канала CynicalWisdom
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять