Загрузка страницы

በሀገር ውስጥ ማሽኖች ቢዝነስ ይጀምሩ!...

አዲስ እይታ
-አዲስ እይታ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለቢዝነስ ጀማሪዎች ከፍ ያሉ እድሎችን ለመፍጠር በቻይና ሀገር ከሚገኙ የማሽን አምራች ድርጅቶች ጋር የተለያዩ ማምረቻ ማሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ኢትዮጵያ  ለማስገባት ስምምነት ተፈራርሟል

-በሀገራችን ቢሰራባቸው አዋጭ የሆኑ 20 ቢዝነሶችን ሊጀመርባቸው የሚያስችሉ ዘመናዊ ማምረቻ ማሽኖችን ከቻይና የማሽን አምራች ተቋማት በቀጥታ ለማስመጣት የተፈራረመው አዲስ እይታ በተግባራዊ ቢዝነስ ተሰማርተው እራሳቸውንም ሆነ ሀገርን የሚጠቅሙ ባለ ፀጎችን ለማፍራት እየተጋ ይገኛል።

-በኢትዮጵያ ቢዝነስ ቢጀመርባቸው ውጤታማ የሚያደርጉ ማምረቻ ማሽኖችን በገበያ ጥናት በመለየት ስምምነቱን የፈፀመው አዲስ እይታ
-በአነስተኛ፣
-በመካከለኛና በከፍተኛ ካፒታል ቢዝነስ ለሚጀምሩ እንሆ የምስራች ብሏል
-በስምምነቱ የተካተቱት ማሽኖችም፦ 
1.ሚስማር ማምረቻ ማሽን
2.የተለያዩ ገመዶች ማምረቻ ማሽን
3.ጀሪካን ማምረቻ ማሽን
4.የአኩሪአተር ወተት ማምረቻ ማሽን
5.የወረቀት ውጤቶች ማምረቻ ማሽን
6.ሩፍታይልስ ቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን
7.የጥሬ ቡና መፈልፈያ ማሽን
8.የፕላስቲክ ቲዩብ pvc pipe ማምረቻ ማሽን
9.ምንጣፍ መስሪያ ማሽን
10.የፕላስተር ማምረቻ ማሽን
11.የዘይት ማምረቻ ማሽን
12.የእንሰሳት መኖ ማምረቻ ማሽን
13.የእንቁላል ትሪ ማምረቻ ማሽን
14.አልሙኒየም ቴክ አዌይ መስሪያ ማሽን
15.የማሸጊያ packaging ማሽን
16.ሳሙና ማምረቻ ማሽን
17.የሶፍት ማምረቻ ማሽን
18.የወረቀት use& through ኩባያዎች ማምረቻ ማሽን
19.የማዳበሪያ fertilizer ማምረቻ ማሽን
20.የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ማምረቻ ማሽን
-በነዚህ ማሽኖች ዛሬውኑ ቢዝነስ ይጀምሩ
-አዲስ እይታ ማምረቻ ማሽኖቹን በተመጣጣኝ ወጋ ከማቅረብም ባሻገር የባንክ ብድር በማመቻት አምራች ትውልድን ያበረታታል

📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227
📞 0978212121 / 0901842121
እንዲሁም...
በ Website:
በ Facebook:
በ Telegram:
በ Tiktok:
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል!
አዲስ እይታ
ወደ ስኬት አብረውን ይጓዙ!

Видео በሀገር ውስጥ ማሽኖች ቢዝነስ ይጀምሩ!... канала Addis Eyita
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
12 июня 2024 г. 21:11:21
00:08:44
Другие видео канала
የመኪና ታፒሴሪ  ስራ | | የቼቭሮሌት 2010 ሞዴል መኪና ምንጣፍ አቀያየር  | አዲስ እይታ | Addis Eyta |የመኪና ታፒሴሪ ስራ | | የቼቭሮሌት 2010 ሞዴል መኪና ምንጣፍ አቀያየር | አዲስ እይታ | Addis Eyta |ሃሳብ ኣና ተግባር  | በቀን ከ60-70 ሺህ ሀሳቦችን እናስባለን፣ የማንተገብረው ለምንድነው?  Idea and Action | Ethiopia new businessሃሳብ ኣና ተግባር | በቀን ከ60-70 ሺህ ሀሳቦችን እናስባለን፣ የማንተገብረው ለምንድነው? Idea and Action | Ethiopia new businessስኬታማ ቢዝነስ እንዴት ይመሰረታል? | How to build a successful business?ስኬታማ ቢዝነስ እንዴት ይመሰረታል? | How to build a successful business?በቢዝነሳችን ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን እንዴት መወጣት እንችላለን?በቢዝነሳችን ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን እንዴት መወጣት እንችላለን?ቢዝነሳችንን ስኬታማ የሚያደርጉ ቁልፍ የአስተሳሰብ ሚስጥሮች!!ቢዝነሳችንን ስኬታማ የሚያደርጉ ቁልፍ የአስተሳሰብ ሚስጥሮች!!አዲስ እይታ ቢዝነስ ምዕራፍ 2 በአርትስ ቲቪ ቅዳሜ ይጠብቁን!አዲስ እይታ ቢዝነስ ምዕራፍ 2 በአርትስ ቲቪ ቅዳሜ ይጠብቁን!የወረቀት ኩባያ ማምረቻ ማሽን ከሙሉ ስልጠና ጋርየወረቀት ኩባያ ማምረቻ ማሽን ከሙሉ ስልጠና ጋርውጤታማ ቢዝነስ ለመስራት ከፈለጉ እንደምንም ብለው አዲስ እይታን ያማክሩ!!ውጤታማ ቢዝነስ ለመስራት ከፈለጉ እንደምንም ብለው አዲስ እይታን ያማክሩ!!በነዚህ 5 አዋጭ ቢዝነስ መስሪያ ማሸኖች ዛሬውኑ  ቢዝነስ ይጀምሩበነዚህ 5 አዋጭ ቢዝነስ መስሪያ ማሸኖች ዛሬውኑ ቢዝነስ ይጀምሩደንበኞቻችንን እንዴት በእጥፍ ማሳደግ እንችላለን?... || How can we double our customers?..ደንበኞቻችንን እንዴት በእጥፍ ማሳደግ እንችላለን?... || How can we double our customers?..በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?....በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?....እይታን ማጥራት...!እይታን ማጥራት...!በቤትዎ ሆነው የሚሰሩት አዋጭ ቢዝነስ!!በቤትዎ ሆነው የሚሰሩት አዋጭ ቢዝነስ!!አዲስ እይታ ቢዝነስን በዕውቀት እንድጀምር መንገድ አሳይቶኛል! ሰናይ ዲተርጀንት መሥራችአዲስ እይታ ቢዝነስን በዕውቀት እንድጀምር መንገድ አሳይቶኛል! ሰናይ ዲተርጀንት መሥራችእንዴት የራሳችን አለቃ መሆን እንችላለን?... | |  How can we be our own boss?..እንዴት የራሳችን አለቃ መሆን እንችላለን?... | | How can we be our own boss?..የጥቁር አዝሙድ ዘይት የማምረት ቢዝነስ የወቅቱ አዋጭ ቢዝነስየጥቁር አዝሙድ ዘይት የማምረት ቢዝነስ የወቅቱ አዋጭ ቢዝነስበሀገር በቀል ግብዓት ለዓለም የሚተርፍ ተግባራዊ ቢዝነስ  | | ሳይለንት የመጥፎ ጠረን ማጥፊያ መድሐኒት እና የፅዳት ግብዓቶችበሀገር በቀል ግብዓት ለዓለም የሚተርፍ ተግባራዊ ቢዝነስ | | ሳይለንት የመጥፎ ጠረን ማጥፊያ መድሐኒት እና የፅዳት ግብዓቶችአዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ ስልጠና ክፍል 1፦ በአቶ ክብረት አካሳአዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ክፍል 1፦ በአቶ ክብረት አካሳቡና ቆልቶና ፈጭቶ የማዘጋጀት ቢዝነስ | |  አዲስ እይታቡና ቆልቶና ፈጭቶ የማዘጋጀት ቢዝነስ | | አዲስ እይታየImport & Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝ መረጃ!የImport & Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝ መረጃ!
Яндекс.Метрика