Загрузка...

ከሞት የተረፈው ጥይት የማይበሳው ሰው እና የሌብሮን ጄምስ ታሪካዊ ስንብት! | Duke News LeBron’s last game! #Dukenews #lebron

ሰላም እና ጤና ይስጥልን የDuke News ተከታታዮች። በዛሬው ቪዲዮችን ሁለት እጅግ አነጋጋሪ እና ታሪካዊ ክስተቶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፦

1. በፊሊፒንስ ታንጃይ ሲቲ በጀርባው ላይ በርካታ የጥይት እራሮች አርፈውበት በተአምር ከሞት የተረፈው ሰው አስገራሚ ታሪክ።

2. የቅርጫት ኳስ ንጉስ ሌብሮን ጄምስ ለአመታት የስኬቱ መለያ የነበረውን ዝነኛውን የኖራ ዱቄት ወደ አየር የመበተን (Chalk Toss) ስነ-ስርዓት ለታሪካዊ የመጨረሻ ጊዜ ያደረገበት ትዕይንት።

ለመሆኑ እናንተ ስለነዚህ ክስተቶች ምን ትላላችሁ? በተለይ ስለ መጀመሪያው ሰው ተአምራዊ መትረፍ ያላችሁን እይታ በኮመንት አጋሩን።

ለበለጠ ወቅታዊ እና ገንቢ ዜናዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የDuke News ቤተሰብ ይሁኑ።

#Dukenews
#LeBronJames
#ChalkToss
#Shorts
#YouTubeShorts
#EthioNews
#TrendingNews

Видео ከሞት የተረፈው ጥይት የማይበሳው ሰው እና የሌብሮን ጄምስ ታሪካዊ ስንብት! | Duke News LeBron’s last game! #Dukenews #lebron канала Duke News7
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять