Загрузка страницы

የቁጫ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል እንዲቆም ተጠየቀ

በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝብ ክልል የቁጫ ምርጫ ክልል የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት በትላንትናው ዕለት በአዲስአበባ በሰጠው መግለጫ እየደረሰብን ነው ያሏቸው ግፍና በደሎች በመዘርዘር መንግስት ሕግና ሥርዓትን እንዲያስከብር ጠየቁ።

በደቡብ ኢትዮጵያ የጋሞ ዞን ቁጫወረዳ፣ ቁጫ አልፋ ወረዳና ስላምበር ከተማ አስተዳደር የሚኖር ሕዝብ ላይ መዋቅራዊና የተራዘመ አፈና እየተፈፀመበት ነው ብለዋል።

በቁጫ ምርጫ ክልል የሚገኙ ኢዜማ፣ ነአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ቁሕዴፓ በጋራ በሰጡት መግለጫ በአካባቢው የአስተዳደር አካላት ደርሶብናል ካሏቸው በደሎች መካከል የቁጫ ክልል የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክርቤት ፅ/ቤት ከሰኔ 19/2013 ዓ.ም ጀምሮ እንዲታሸግ ተደርጎ እስካሁን አለመከፈቱን ጠቅሰዋል።

ባለፈው ሀገራዊ ምርጫ የተፎካካሪ ፓርቲ አባላትን መርጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ህገወጥ እስር፣ ከስራ፣ ከትምህርት ማፈናቀል እየደረሰባቸው መሆኑም ብዙዎች ያለውን ጫና መቋቋም ባለመቻላቸው አካባቢውን ለቀው ለመሰደድ መገደዳቸውን ተናግረዋል።

የቁጫ አብዛኛው ሕዝብ ባለፈው ምርጫ የተቀናቃኝ ፓርቲዎችን በመምረጡ በግልፅ አስተዳደራዊና መዋቅራዊ ግፍና በደል እንዳጋለጠው ጠቅሰዋል።
አንዳንድ በሀላፊነት ላይ የተቀመጡ አካላት በብልፅግና እና በመንግስት ስም ከህግና ከስርአት ውጪ ሰዎችን ማሰር፣ መሰወር፣ ማስፈራራት፣ ማሳደድ፣ ከቤት ንብረታቸው፣ ከስራና የንግድ እንቅስቃሴዎች የማፈናቀል ድርጊቶች ተጠናክረው መቀጠላውን በመጥቀስ ድርጊቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።

ያለፈውን ምርጫ ውጤት ባለመቀበል የብልፅግና ፓርቲ በፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ የመጨረሻ ውሳኔ ሐምሌ 6/2014 ዓ.ም ማግኘቱን፣ በዚህ ውሳኔ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በምርጫ ክልሉ አሸናፊነቱ መረጋገጡን ጠቅሰዋል።

የጋራ ም/ቤቱ ተወካዮች እየደረሱ ነው ያሉት የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰቶች ወደአላስፈላጊ ግጭቶችና ቀውሶች ከማደጋቸው በፊት ተገቢውን የእርምት እርምጃበፍጥነት እንዲወሰድ ጠየቀዋል።

Видео የቁጫ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል እንዲቆም ተጠየቀ канала DireTube
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
28 июля 2022 г. 17:50:19
00:22:22
Другие видео канала
Haliyot: "በተለይ ለሲኒማው መሰረቱ ቲያትር ነው"የትያትር እና የፊልም ደራሲና አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ አመለወርቅHaliyot: "በተለይ ለሲኒማው መሰረቱ ቲያትር ነው"የትያትር እና የፊልም ደራሲና አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ አመለወርቅMichael Belayneh - Live at Harmony HotelMichael Belayneh - Live at Harmony HotelETHIOPIA - International ICT ExpoETHIOPIA - International ICT ExpoEthiopia: A Yonas Abraham Film "Sabawiyan" ሳባውያን NEW! Ethiopian movie - TrailerEthiopia: A Yonas Abraham Film "Sabawiyan" ሳባውያን NEW! Ethiopian movie - TrailerEthiopia - የከተማችን ውዱ የሀበሻ ቀሚስና ዋጋው….! / HahuZoneEthiopia - የከተማችን ውዱ የሀበሻ ቀሚስና ዋጋው….! / HahuZoneEthiopia: Amleset Muche's Short Ethiopian Film: Adoption - TrailerEthiopia: Amleset Muche's Short Ethiopian Film: Adoption - TrailerETHIOPIA - በቲቪ የምናያቸው ቭላድሚር ፑቲን እውነተኛው ናቸው ወይስ ቅጂ?ETHIOPIA - በቲቪ የምናያቸው ቭላድሚር ፑቲን እውነተኛው ናቸው ወይስ ቅጂ?Ethiopia: Addis Ayalew - Ye Gojam Abeba (የጎጃም አበባ ) NEW! Ethiopian Music Video 2016Ethiopia: Addis Ayalew - Ye Gojam Abeba (የጎጃም አበባ ) NEW! Ethiopian Music Video 2016Enena Bete Official Movie Trailer - DireTube CinemaEnena Bete Official Movie Trailer - DireTube Cinema2nd DireTube Award Promo!2nd DireTube Award Promo!Zion Rebels and Natty Simz - Cruisin - New Ethiopian Music Video 2016Zion Rebels and Natty Simz - Cruisin - New Ethiopian Music Video 2016Ethiopia: 60 ሺህ የሚጠጋ ብር ወድቆ ያገኙ የጽዳት ሰራተኞች ገንዘቡን ለፖሊስ አስረከቡEthiopia: 60 ሺህ የሚጠጋ ብር ወድቆ ያገኙ የጽዳት ሰራተኞች ገንዘቡን ለፖሊስ አስረከቡETHIOPIA - ስለአዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ ነጥቦችETHIOPIA - ስለአዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ ነጥቦችEthiopia: Adem Kawo /Abdi/ - Finiina Kiyya - NEW! Oromo Music Video 2016Ethiopia: Adem Kawo /Abdi/ - Finiina Kiyya - NEW! Oromo Music Video 2016Tagel Seifu - Yetemare Yegdelegn - Very Funny PoemTagel Seifu - Yetemare Yegdelegn - Very Funny PoemEthiopian Movie Sound Track "Gize Bet" ጊዜ ቤትEthiopian Movie Sound Track "Gize Bet" ጊዜ ቤትHaliyot: "ሀይማኖት ፍልስፍና እና ሳይንስ እርስ በራሳቸው ይደጋገፋሉ እንጂ አይቃረኑም" የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ-ክፍል 2Haliyot: "ሀይማኖት ፍልስፍና እና ሳይንስ እርስ በራሳቸው ይደጋገፋሉ እንጂ አይቃረኑም" የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ-ክፍል 2Zewdu Bekele - Buwulancha [OFFICIAL Music Video 2014]Zewdu Bekele - Buwulancha [OFFICIAL Music Video 2014]Ethiopia: Gelana Garoomsaa - Dhaloonni Waa Fala - New Oromo Music Video 2016Ethiopia: Gelana Garoomsaa - Dhaloonni Waa Fala - New Oromo Music Video 2016Ethiopia - ድሬ ቲዩብ ዜናዎች ሐምሌ4/2010Ethiopia - ድሬ ቲዩብ ዜናዎች ሐምሌ4/2010Ethiopia: Adem Ahmed - Raabisooyyee - NEW! Oromo Music Video 2016Ethiopia: Adem Ahmed - Raabisooyyee - NEW! Oromo Music Video 2016
Яндекс.Метрика