Загрузка страницы

“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው" ስራ ወዳዱ ፣ ሳተናው ሰው!

የዘንድሮ "የጣፋጭ ህይወት ሽልማት"በስራ ፈጠራ ዘርፍ ተሸላሚ
የኢሳያስ ማስታወቂያ እና ኢንጂነሪንግ መስራች እና ባለቤት አቶ ኢሳያስ ጋሻው!
እሱ ብርቱ ወጣት ነው ፣ ሳተና!
ከመኪና አጣቢነት ተነስቼ ነው እዚህ የደረስኩት ይላል!
በልጅ እግሩ ከተማውን እያከለለ ጋዜጣ ሸጧል!
ደህና ከሚባል ቤተሰብ የተገኘ ቢሆንም እሱ ግን ዝቅ ብሎ እልፍ ስራዎችን ሰርቷል!
ሁሉም ስራ በእሱ ዘንድ ክቡር ነው!
ሰርቶ ማሰራት ይቻላል ይላሉ አብረው የሰራ ሰዎች!
አሁን ላይ ይህ ሰው ባለፀጋ ነው!
የራሱ ተቋም አለው በተቋሙ ውስጥም ከ200 በላይ ሰራተኞች ቀጠሮ ያሰራል!
ስራ ወዳዱ ፣ ሳተናው ሰው!
በዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት የስራ ፈጠራ ዘርፍ ተሸላሚ!
የኢሳያስ ማስታወቂያ እና ኢንጂነሪንግ መስራች እና ባለቤት አቶ ኢሳያስ ጋሻው!
#3ኛውጣፋጭህይወትሽልማት
#ቅንልባዊድርጊት
#እኔነኝመፍትሔው
በዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት በበጎ አድራጎት ዘርፍ ተሸላሚ ተቋም
መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን ማዕከል
“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው" በሚል መሪ ሀሳብ ይታወቃሉ!
ይህ ተቋም በክቡር ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ምስረታውን አድርጓል!
የክብር ዶ/ር ቢኒያም በለጠ የአረጋውያን መውደቂያ ማጣት ከዚያም በላይ በየመንገዱ መውደቅ ጧሪ ቀባሪ ማጣት ያሳስበው ነበርና በአገረ አሜሪካ የተማረውን እውቀት እና ያጠራቀመውን ገንዘብ ይዞ አስታዋሽ ላጡ ሊደርስ የቅንጦት እና የምቾት ሕይወቱን ትቶ ወደ አገር-ቤት ተመለሰ!
እናም በ1992/93 ዓ.ም መቄዶንያ የተሰኘ የአረጋዊያን መርጃ ማዕከል በመክፈት 20 ደጋፊ ያጡ ሰዎችን በወላጆቹ ቤት ማኖር ጀመረ!
መቄዶንያ አሁን ትልቅ የሰብአዊ እርዳታ አገልግሎት ነው!
እዚህ ማዕከል ውስጥ በአንድ ወቅት ታላላቅ ስራዎችን ለሰዎች ልጆች ከሰሩ ምሁራን ጀምሮ በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይገኙበታል!
መቄዶንያ በማዕከሉ ላሉ ሰዎች ሁሉንም መሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም ምግብ፣ አልባሳት፣ መጠለያ፣ ንፅህና መጠበቂያ፣ ሕክምና፣ ትምህርት እና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን በመስጠት የአረጋዊያንን እና የአእምሮ ሕመም ያለባቸውን ሰዎች በመርዳት ላይ ያተኮረ ድርጅት እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን፤
በቀን አንድ ሚሊዮን ብር ወጪ ያወጣል!
መቄዶንያ ከ7 ሺሕ 500 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን በውስጡ በመያዝ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን፤ ማዕከሉ በቀጣይ 20 ሺሕ ለማድረስ እቅድ አለው!
“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው…”
በዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት በበጎ አድራጎት ዘርፍ ተሸላሚ ተቋም
መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን ማዕከል
#3ኛውጣፋጭህይወትሽልማት
#ቅንልባዊድርጊት
#እኔነኝመፍትሔው

Видео “ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው" ስራ ወዳዱ ፣ ሳተናው ሰው! канала easy tube / ኢዚ ቲዩብ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
11 июня 2023 г. 21:24:06
00:08:20
Другие видео канала
ጉንጉን  ባንድ  ሰውን በደስታ     አሰከረውጉንጉን ባንድ ሰውን በደስታ አሰከረውእንደዚህ አይነት ሙዚቀኞች አይቼ አላቅምእንደዚህ አይነት ሙዚቀኞች አይቼ አላቅምየሚናገረውን የሚኖር ፈጣሪ ብቻ ነው #bruckzity #tiruzer #ethiopia #habeshaየሚናገረውን የሚኖር ፈጣሪ ብቻ ነው #bruckzity #tiruzer #ethiopia #habeshaከወደደኝ የተረዳኝ  "መሳም  እፈራለሁ "  ገጣሚ ሄለን ፋንታሁንከወደደኝ የተረዳኝ "መሳም እፈራለሁ " ገጣሚ ሄለን ፋንታሁንየብዙዎችን ቀልብ የሳበችው ዘፋኟ የEBS እንግዳ ተገኘች #ebs \በቅዳሜን ከሳዓት/የብዙዎችን ቀልብ የሳበችው ዘፋኟ የEBS እንግዳ ተገኘች #ebs \በቅዳሜን ከሳዓት/የቤት ህልምዎ በnmc Real Estate እውን ይሆናል #nmc #realestate ቅድመ ክፍያ ሳይቀበል ቤት የሚሰጥ ሪል እስቴት#realestateethiopiaየቤት ህልምዎ በnmc Real Estate እውን ይሆናል #nmc #realestate ቅድመ ክፍያ ሳይቀበል ቤት የሚሰጥ ሪል እስቴት#realestateethiopiaባሌ ቤተሰቤን ቢወድልኝባሌ ቤተሰቤን ቢወድልኝህልሜን የሚወድ ሰው ባገኝ አገባለው #በህይወቴ  ተስፋ ቆርጬ ነበርህልሜን የሚወድ ሰው ባገኝ አገባለው #በህይወቴ ተስፋ ቆርጬ ነበርከማንም ምንም አለመጠበቅ ደስተኛ ያደርጋልከማንም ምንም አለመጠበቅ ደስተኛ ያደርጋልግሩም ኤርሚያስ ባሌ ቢሆን........... #Girum Ermiasግሩም ኤርሚያስ ባሌ ቢሆን........... #Girum Ermiasየድረሱልኝ  ጥሪ ከወንጌላውያኑየድረሱልኝ ጥሪ ከወንጌላውያኑ"ፍቅሩን ሲገልጽ ያስደነግጣል"  ኢቫን እና ዳጊ  #dagmaros #Evan edris  ( ሬር ) #ethiopia #tiktok"ፍቅሩን ሲገልጽ ያስደነግጣል" ኢቫን እና ዳጊ #dagmaros #Evan edris ( ሬር ) #ethiopia #tiktokያ ዘመን የ70 ዎቹን ስታይል ይዘን መተናል The 60's 70's 80's Ethiopian Oldiesያ ዘመን የ70 ዎቹን ስታይል ይዘን መተናል The 60's 70's 80's Ethiopian Oldiesኢትዮጵያዊው ፓፓራዚ ethiopaparazi @kima_pictureኢትዮጵያዊው ፓፓራዚ ethiopaparazi @kima_pictureሳቂታሟ ዜና አንባቢ ቀን ከሌት እለታዊ የኮሜዲ ቶክ ሾው  #FikerAlemayehuሳቂታሟ ዜና አንባቢ ቀን ከሌት እለታዊ የኮሜዲ ቶክ ሾው #FikerAlemayehuጋዜጠኛዋ ፊልም | Gazetegnawa | New Ethiopian Full Movie Amharic film 2023ጋዜጠኛዋ ፊልም | Gazetegnawa | New Ethiopian Full Movie Amharic film 2023ሶስተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በድምቀት ተካሄደሶስተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በድምቀት ተካሄደጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከጓደኛማቾቹ ጋዜጠኞች ጋር  አዳነ አረጋ እና ዋለልኝ ክፍሌጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከጓደኛማቾቹ ጋዜጠኞች ጋር አዳነ አረጋ እና ዋለልኝ ክፍሌየእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን” የፌስቡክ ቡድን የዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት ማህበራዊ ድህረገፅን ለመልካምነት አሸናፊየእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን” የፌስቡክ ቡድን የዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት ማህበራዊ ድህረገፅን ለመልካምነት አሸናፊጉማ እና ፋሽን 9ኛው ጉማ አዋርድ ላይ የታዩ ነገሮች 9th Guma Award 2015ጉማ እና ፋሽን 9ኛው ጉማ አዋርድ ላይ የታዩ ነገሮች 9th Guma Award 2015
Яндекс.Метрика