Загрузка...

የ ለ፣መ፣ረ፣ሰ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ቨ፣ተ፣ቸ ቤተሰቦች(ዘሮች) አፈጣጠር

በዚህ አጭር ቪዲዮ የ ለ፣መ፣ረ፣ሰ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ቨ፣ተ፣ቸ ቤተሰቦችን(ዘሮችን) በተነባቢና በአናባቢ ድምጾች መካከል ያለውን ዝምድና እንመለከታለን። ለምሳሌ ስ ፊደል እና ኧ ፊደል አንድ ላይ ተደምረው ሰ የሚለውን የመጀመሪያ ፊደል ይፈጥሩልናል።ስለዚህ ስ + ኧ = ሰ ብለን በሒሳባዊ አረፍተ ነገር እንግልጸዋለን። በተመሳሳይ ደግሞ ስ ፊደል እና ኡ ፊደል አንድ ላይ ተደምረው ሱ የሚለውን ሁለተኛ ፊደልን ይፈጥራሉ። ይህንም በሒሳባዊ አረፍተ ነገር ስ + ኡ =ሱ ብላን እንገልፀዋለን።

Видео የ ለ፣መ፣ረ፣ሰ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ቨ፣ተ፣ቸ ቤተሰቦች(ዘሮች) አፈጣጠር канала ብርሃን (Berhan) academy
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять