Загрузка страницы

ሰሎሞን ከበደ በ አድስ አበባ ያስተማሩን የሚገርም ትምህርት selemon kebede in adis ababa amazing preach

preaching in amharic
እግዚአብሔር_ኤላሻዳይ_ነው_በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ_እሁድ_ከሰዓት_ክፍል_ሁለት
kes seife
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
24/4/2013
በአረካ ዓመትው ኮንፋራነስ
የእግዚአብሔር ቃል ከወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ
ጌታውን......



📌
" ........በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።"
ኤፌ2፥1-3

በቄስ ወንደሰን ታደሰ
@ACEBoleHermon

in addis ababa ethiopia
🎙🎙 ስብከት 🎙🎙

• ቀስ ታዬ በአድስ አበባ እናት አጥብያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ያስተላለፉት መልዕክት


ለወንድሞቻችሁና ለእህቶቻችሁ #ሼር

apostolicmezmure 👈
👉 @apostolicmezmure 👈

Join Us Shareit
Shareit
አዲስ አበባ ያስተማሩን ገራሚ ትምህርት
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 7)
----------
36፤ ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ ዘንድ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።

37፤ እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።

38፤ በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።

39፤ የጠራው ፈሪሳዊም አይቶ። ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።
በአድስ አበባ ጎፋ ያስተማሩን አጭር መላእክት
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13)
----------
5፤ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?

6፤ እኛ ግን የማንበቃ እንዳይደለን ልታውቁ ተስፋ አደርጋለሁ።

7፤ ክፉ ነገርንም ከቶ እንዳታደርጉ ወደ እግዚአብሔር እንጸልያለን፤ እኛ የምንበቃ ሆነን እንገለጥ ዘንድ አይደለም ነገር ግን እኛ ምንም እንደማንበቃ ብንሆን፥ እናንተ መልካሙን ታደርጉ ዘንድ ነው።

8፤ ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና።

" ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።"
(መዝሙረ ዳዊት 24:8)

" ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 24:10)

(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 21)
----------
10፤ እናንተ በአውድማዬ ላይ የተወቃችሁ የአውድማዬ ልጆች ሆይ፥ ከእስራኤል አምላክ ከሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሰማሁትን ነገርኋችሁ።

11፤ ስለ ኤዶምያስ የተነገረ ሸክም። አንዱ ከሴይር። ጕበኛ ሆይ፥ ሌሊቱ ምን ያህል ነው? ጕበኛ ሆይ፥ ሌሊቱ ምን ያህል ነው? ብሎ ጠራኝ።

12፤ ጕበኛውም። ይነጋል ድግሞም ይመሻል፤ ትጠይቁ ዘንድ ብትወድዱ ጠይቁ፤ ተመልሳችሁም ኑ አለ።
መጋቢ wendsen ታደሰ በቦሌ hermonium አጥብያ ያስተማረን ደስbishop alamawu, bishop degu kebede,wotatoch conference,
youth conference,
, bishop tekilmariam,
bishol esayas,
bishiop dawit toshe,
bishop terefe feka,
bishop degu kebede,
only one God,
One God,
Jesus christ,
baptism by the name of jesus,
ቢሾፕ ደጉ ከበደ,
ቢሾፕ አላማው,
ድሬዳዋ,
ኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን,
apostolic church of ethiopia
live woriship,
new songs of apostolic church,
aster seife,
hawasa apostolic church,
wara_betel,
Gendeba_betel, apostolic church, apostolic church of dallas, apostolic church of washingtonDc, apostolic church of india, Bishop samuel smith,
Apostolic church of south africa
Apostolic church of lebanon,
Apostolic church of saudi arabia, apostolic church of united arab emirate,

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ባለፈው እሁድ ከሰዓት #መስከረም_10_2013 ዓ.ም #እግዚአብሔር_ኤልሻዳይ_ነው! በሚል ርዕሰ #በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ የተላለፈ መልዕክት
#ክፍል_ሁለት

@ACEMisrakAyatchurchstudio

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ባለፈው እሁድ ጠዋት #መስከረም_17_2013 ዓ.ም #እግዚአብሔር_ይምራን! በሚል ርዕሰ #በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ የተላለፈ መልዕክት
#ክፍል_አንድ

@ACEMisrakAyatchurchstudio

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ባለፈው እሁድ ጠዋት #መስከረም_17_2013 ዓ.ም #እግዚአብሔር_ይምራን! በሚል ርዕሰ #በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ የተላለፈ መልዕክት
#ክፍል_ሁለት

@ACEMisrakAyatchurchstudio

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ባለፈው እሁድ ጠዋት #መስከረም_24_2013 ዓ.ም #የገሃነም_ደጆች_የማይችሏት_ቤተክርስቲያን! በሚል ርዕሰ #በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ የተላለፈ መልዕክት
#ክፍል_አንድ

@ACEMisrakAyatchurchstudio

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ባለፈው እሁድ ጠዋት #መስከረም_24_2013 ዓ.ም #የገሃነም_ደጆች_የማይችሏት_ቤተክርስቲያን! በሚል ርዕሰ #በቄስ_ሰይፈ_እጅጉ የተላለፈ መልዕክት
#ክፍል_ሁለት

@ACEMisrakAyatchurchstudio

Видео ሰሎሞን ከበደ በ አድስ አበባ ያስተማሩን የሚገርም ትምህርት selemon kebede in adis ababa amazing preach канала Meaza Matusala
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
23 декабря 2020 г. 19:42:48
00:54:43
Другие видео канала
#apostolicpreaching#bishop_degu_kebede #apostolicpraise#apostolic#songs#christian@ObeyActs Bible#apostolicpreaching#bishop_degu_kebede #apostolicpraise#apostolic#songs#christian@ObeyActs Bibleበቄስ_ሰይፈ_እጅጉ መንገዴን_በፊትህ_አቅናል#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_song#choirበቄስ_ሰይፈ_እጅጉ መንገዴን_በፊትህ_አቅናል#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_song#choirቄስ ቴድሮስ በለጠ #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsቄስ ቴድሮስ በለጠ #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsቄስ ኤልያስ ሽባበው  ርዕስ : "ኃጢያት ና መዳን"  በጣም የሚገርም ትምህርት ነው.ቄስ ኤልያስ ሽባበው ርዕስ : "ኃጢያት ና መዳን" በጣም የሚገርም ትምህርት ነው.ወንጌላዊ ቴዲ አልታዬ Evangelist Tedy Altaye  @Addis Ababa ያስተማሩን  በጣም የሚባርክ ስብከትወንጌላዊ ቴዲ አልታዬ Evangelist Tedy Altaye @Addis Ababa ያስተማሩን በጣም የሚባርክ ስብከትቢሾፕ ጌታሁን#እግዝአብሔርን መዉደድ #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን#apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsቢሾፕ ጌታሁን#እግዝአብሔርን መዉደድ #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን#apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsBishop DeguBishop DeguBishop Terefe Fika |ቢሾፕ ተረፈ ፍካ |#apostolic_church_of_ethiopia#apostolic_songs#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያንBishop Terefe Fika |ቢሾፕ ተረፈ ፍካ |#apostolic_church_of_ethiopia#apostolic_songs#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያንApostolic Church Ethiopia- መዝሙር በሽማግሌዎች-አያለሁ አየዋለሁ  .mp4Apostolic Church Ethiopia- መዝሙር በሽማግሌዎች-አያለሁ አየዋለሁ .mp4ቢሾፕ ደጉ ከበደ Bishop Degu ከአሜሪካን ሀገር ሲመለሱ እዛዉ ሀገር የተሰራውን  ድንቅ ታምራት የተናገሩበት በጣም ይገርማል ሁላችሁም shareቢሾፕ ደጉ ከበደ Bishop Degu ከአሜሪካን ሀገር ሲመለሱ እዛዉ ሀገር የተሰራውን ድንቅ ታምራት የተናገሩበት በጣም ይገርማል ሁላችሁም sharebishop degu kebede ቢሾፕ  ደጉ ከበደ  በድሬ-ዳዋ  ዓመታዊ  ኮንፈረንስ  #በሐዋርያት የተሰበከው  ወንጌል ና ያሁኑ የዓለም ትአትር መሳይ ወንጌልbishop degu kebede ቢሾፕ ደጉ ከበደ በድሬ-ዳዋ ዓመታዊ ኮንፈረንስ #በሐዋርያት የተሰበከው ወንጌል ና ያሁኑ የዓለም ትአትር መሳይ ወንጌልደስ የሚል የሚያጽናና መዝሙር አንተን እንዳላስተያይ  ... || Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMissionደስ የሚል የሚያጽናና መዝሙር አንተን እንዳላስተያይ ... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMissionቢሾፕ ከበደ #bishop_Kebede gashew #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን#apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsቢሾፕ ከበደ #bishop_Kebede gashew #ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን#apostolic_church_of_ethiopia #apostolic_songsApostolic Church of Ethiopia | AA Gerji Sub Choir | Lebe Chekenelegn ልቤ ጨከነልኝ,Apostolic Church of Ethiopia | AA Gerji Sub Choir | Lebe Chekenelegn ልቤ ጨከነልኝ,ጅጅጋ choir#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #bishop_degu_kebede #apostolic_songsጅጅጋ choir#ኢትዮጵያ_ሐዋርያት_ቤተክርስቲያን #apostolic_church_of_ethiopia #bishop_degu_kebede #apostolic_songsWengelawi Selemon Kebede |ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ |  #ከእግዚአብሄር_ቤት_አንውጣ_እግዚአብሔርንም_ከቤቱ_አናስወጣው #ApostolicWengelawi Selemon Kebede |ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ | #ከእግዚአብሄር_ቤት_አንውጣ_እግዚአብሔርንም_ከቤቱ_አናስወጣው #Apostolicwatch| Bishop Mola Bidamo ቢሾፕ  ሞላ ብዳሞ#please subscribe the apostolic church tube and share the videowatch| Bishop Mola Bidamo ቢሾፕ ሞላ ብዳሞ#please subscribe the apostolic church tube and share the videoBishop Amare *ካልባረከኝ አልለቅህም* I will not let thee go, except thou bless me.Bishop Amare *ካልባረከኝ አልለቅህም* I will not let thee go, except thou bless me.ቢሾፕ ኢሳያስ Bishop Esayas በአዲስ አበባ ጎፋ ኮንፈረንስቢሾፕ ኢሳያስ Bishop Esayas በአዲስ አበባ ጎፋ ኮንፈረንስየተስፋ ትምህርት ክፍል 3 -  ዕረፉ እኔ አምላክ ነኝ ! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማየተስፋ ትምህርት ክፍል 3 - ዕረፉ እኔ አምላክ ነኝ ! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Яндекс.Метрика