Загрузка...

ኮምፒውተርን ከዜሮ በ AI መማር | Master Computer with Gemini AI in 15 Days! 💻

በዚህ ቪዲዮ ኮምፒውተርን ከዜሮ ተነስተን በ 15 ቀናት ውስጥ እንዴት በ Gemini AI እርዳታ ማስተር ማድረግ እንደምንችል እናያለን። ይህ ስልጠና ለጀማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ Gemini Gems-ን በመጠቀም የራሳችንን "Computer Coach" እንዴት እንደምንፈጥር እና የቢሮ ስራዎችን (Word, Excel, PPT) እንደምንማር ያሳያል።

In this 15-day masterclass, you will learn computer skills from scratch using Gemini AI. We cover everything from creating a custom AI Computer Coach to mastering Windows, Microsoft Word, Excel, and PowerPoint.

📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት (What's Covered):

[00:32] - Gemini AI-ን ለትምህርት ማዘጋጀት

[02:07] - የራስን AI Computer Coach (Gemini Gems) መፍጠር

[06:01] - የ 15 ቀን የትምህርት መርሃ-ግብር (Roadmap)

[07:04] - ቀን 1፡ የኮምፒውተር አካላት እና ማውዝ አጠቃቀም

[10:32] - ቀን 2፡ የዊንዶውስ ገጽታ እና ታስክ ባር

[14:23] - ቀን 5-7፡ ማይክሮሶፍት ወርድ (Word) በ AI

[18:18] - ቀን 8-11፡ ማይክሮሶፍት ኤክሴል (Excel) እና ቀመሮች

[22:29] - ቀን 12-13፡ ፓወር ፖይንት (PowerPoint) ዲዛይን

[25:45] - ቀን 14፡ ኢንተርኔት እና መረጃ መፈለግ

[26:53] - ቀን 15፡ የቢሮ ደብዳቤ በ AI ማዘጋጀት
#AdnakotTube #ComputerTraining #GeminiAI #LearnComputer #AmharicTech #MicrosoftOffice #AI2026 #DigitalSkills

Видео ኮምፒውተርን ከዜሮ በ AI መማር | Master Computer with Gemini AI in 15 Days! 💻 канала Adnakot Tube
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять