Загрузка страницы

AIR Cooler Fan For Mobile #Short #mobilecooler

ይህን የሞባይል ሙቀት ማቀዝቀዣ እየተጠቀሙ ያልተገደበ ጊዜ ያክል በሞባይሎ ጌም መጫወት እና ፊልሞችን መመልከት ይችላሉ። ይህንን ቀላል ፈጠራ ለመስራት የሰልፊ ስቲክ ጫፍ እና ከአሮጌ የኮምፒዩተር የአየር ማቀዝቀዣ በመጠቀም በቀላሉ መስራት ይችላሉ። እንደ ማብሪያ ማጥፊያ እና የሞተር ፍጥነት መቆጣጠሪያ ያሉ እቃዎችን በመጨመር የሞባይል የአየር ማቀዝቀዣ የፈጠራ ሰራውን አቅም ማሳደግ ይችላሉ። ሞባይልዎ ያለችግር ይሰራል ማለት ነው። መልካም ሙከራ
For more DIY projects and Tips @wesu td
Subscribe
https://www.youtube.com/wesutd
visit
https://wesutd.blogspot.com/
#short #mobilecooler #wesutd

Видео AIR Cooler Fan For Mobile #Short #mobilecooler канала wesu td
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
12 апреля 2022 г. 10:08:34
00:00:55
Яндекс.Метрика