Загрузка страницы

አሜን!

ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! የተሰጠንን፣ ፈጣሪ ያደለንን እየቆጠርን የምናመሠግንበት ደማቅ ሰኞ፣ ደማቅ ሳምንት ይሁንልን!
ይህንን ዝግጅት ስሰራ ሁላችንም እንደየእምነታችን የምናመሰግንበት እንዲሆን ታሳቢ አድርጌ ነው።
ለማንኛውም ሙዚቃ ለምታደምጡ ይህንን አሜን የተሰኘ ስራ ተጋበዙልኝ።
የድምጻዊ፦ አብርሃም በላይነህ
ግጥም፦ ወንደሰን ይሁብ
ዜማ፦ አንተነህ ወራሽ
@https://youtu.be/QjxdquV75ps

በዋናነት
የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ ደግሞ የምትወዷቸውን የምስጋና መዝሙሮች/ ነሺዳዎች ከስር ብትፅፉልን ሁላችንም እንጋራዋለን። ! ... ያላካተትኳቸውንም ይቅርታ እየጠየቅኩ ደማቅ ሰኞ ይሁንላችሁ! ይሁንልን!
አመሰግናለሁ!

Видео አሜን! канала Rakeb Alemayehu
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
29 июня 2020 г. 15:57:31
00:10:02
Другие видео канала
የኛ ቀን........የኛ ቀን........ከዚህ በኃላ ሞት ነዉ የሚለየን....እዉነተኛ ፍቅር ከምንም ነገር በላይ መሆኑን ያሳየ ምርጥ ባል!ከዚህ በኃላ ሞት ነዉ የሚለየን....እዉነተኛ ፍቅር ከምንም ነገር በላይ መሆኑን ያሳየ ምርጥ ባል!ሽሹ!ሽሹ!Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓEthiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓዘሪሁን ትንሳኤ አቡሽ አሌክስ እና አስፋዉ ያደረጉት በጣም አስቂኝ የሊፕሲንክ ዉድድር በእሁድን በኢቢኤስዘሪሁን ትንሳኤ አቡሽ አሌክስ እና አስፋዉ ያደረጉት በጣም አስቂኝ የሊፕሲንክ ዉድድር በእሁድን በኢቢኤስ''ሁለት መቶ ሺህ ብር ማለት ለእኛ ቤተሰብ...''''ሁለት መቶ ሺህ ብር ማለት ለእኛ ቤተሰብ...''ተምረንበታል...ተምረንበታል...ደራርቱ ቱሉ ለልደትዋ ሰርፕራይስ አደረግናትደራርቱ ቱሉ ለልደትዋ ሰርፕራይስ አደረግናትLegacy Modeling AgencyLegacy Modeling AgencySeifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶ/ር ሮዳስ እና  ታዳጊ ቅዱስSeifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶ/ር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስክፉ አጋጣሚ 2ክፉ አጋጣሚ 2እንዴት 45 ፖውንድ ቀነስኩ? how i lost 45 lb?እንዴት 45 ፖውንድ ቀነስኩ? how i lost 45 lb?Seifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና  ታዳጊ ቅዱስSeifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስልብ የሚነካ ከ15 አመት ቡሃላ የተገናኙ ተማሪና አስተማሪልብ የሚነካ ከ15 አመት ቡሃላ የተገናኙ ተማሪና አስተማሪበዱባይ የእቃዎች ዋጋ፤ የመሸጫ ቦታዎች እና አስደናቂው የሚራክል ጋርደን ቆይታዬ !በዱባይ የእቃዎች ዋጋ፤ የመሸጫ ቦታዎች እና አስደናቂው የሚራክል ጋርደን ቆይታዬ !ዘና ፈታ ከደርዳሬ ጋር | ከመንግስት ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ ደረሰንዘና ፈታ ከደርዳሬ ጋር | ከመንግስት ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ ደረሰንAzi tube አገሬ የጨዋታ ዝግጅት |እጅግ በጣም አዝናኝ ጨዋታ ከፍፁም አስፋው ጋርAzi tube አገሬ የጨዋታ ዝግጅት |እጅግ በጣም አዝናኝ ጨዋታ ከፍፁም አስፋው ጋርየወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 4 (Part Four) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodoxየወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 4 (Part Four) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodoxበሚስት ጥፋት ባል ተጠያቂ ነውበሚስት ጥፋት ባል ተጠያቂ ነው
Яндекс.Метрика