Загрузка страницы

ኃይሉ ዮሐንስ እና ካሳሁን ለማ፤ የመታወቅና ማስተዋወቅ አባዜ።

ኃይሉ ዮሐንስ እና ካሳሁን ለማ፤

የመታወቅና የማስተዋወቅ አባዜ።

ከመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ከአስተዋዋቂዎቻቸውም እንጠንቀቅ።

ኃይሉ በዚህ ቪድዮ እኔን፥ 'እነዚህ ሰዎች' እያለ በብዙ ሲናገር፥ እነሱን፥ በዚያ ጉባኤ የታደሙትን የኑፋቄ አስተማሪዎች ሁሉ ደግሞ በራሱ ጠቅልሎ፥ 'እኔ' እያለ ነው የተናገረው። ይህ የአማርኛ ሰዋሰው መደበላለቅ ወይም የአመለካከት መዛነፍ ነው። ለጂማ ምዕመናን ሁሉ ሳይቀር የተጻፈውን፥ 'ለኔ የተጻፈ ጥቅስ ነው' በማለት ራሱን የሌለ ጥቃት ሰለባ እያደረገ ይመስላል። የሐሰት አስተማሪነቱን በተደጋጋሚ ለመግለጥ ጥረት አድርጌአለሁና ያንን፥ 'ለኔ የተቃጣ ነው' ማለት ይችላል። ይህ ግን ልብ ለመብላት የተደረገ ሙከራ ነው።

"ማንም የማይሰማቸው፥ ተሰሚነት የሌላቸው፥ የስም ማጥፋት ሚኒስትሪ የከፈቱና የሚንቀሳቀሱ፥ የትም ቦታ አገልግሎት ተጋብዘው የማያውቁ፥ አንድ ትምህርት ጀምረው መጨረስ የማይችሉ።" ብሏል።

እርሱ እንዳለው ይህ፥ 'ስም የማጥፋት ሚኒስትሪ' ሳይሆን የማስጠንቀቅ ተግባር ነው። ስም ማጥፋትን ደጋግሞ ከዚህ በፊትም ተናግሮታል። ስም ማጥፋት እኮ በውሸት በአንድ ሰው ላይ መናገር ነው። ስለ ኃይሉ የቀረቡት ምስክሮች እኮ ራሱ የተናገራቸው፥ የራሱ ድምጾችና ምስሎች ናቸው። ይህንን እንዴት ነው ስም ማጥፋት የሚባለው?

ሐሰትን ለመግለጥ መስፈርቱም ተጋብዞ ማወቅ ወይም ትምህርት ጀምሮ መጨረስ አይደለም። ለነገሩ፥ እዚህ ሰፈር ያሉት ሰዎች ትምህርት ጀምሮ ባለመጨረስ ወይም ተጋብዞ ባለማወቅ የሚታሙ አይደሉም። እዚህ ያሉት ሰዎች ብዙ መጻሕፍትን በመጻፍ፥ በተከታታይ ሳምንታትና ወራት የፈጁ ትምህርቶችን በማስተማር የተመሰገኑ ሰዎች ናቸው።

ካሳሁንስ? ካሳሁንን በመድረክ አስተዋዋቂነት ባናውቀው ጥሩ ነበረ። ሌላው ቢቀር በመዝሙሮቹ እንዳወቅነው ቢቀር ጥሩ ነበር። ይህኛውን ከሆነ መቸስ ምን ይደረጋል?

ቪድዮው እነሆ፤

ዘላለም ነኝ።

Видео ኃይሉ ዮሐንስ እና ካሳሁን ለማ፤ የመታወቅና ማስተዋወቅ አባዜ። канала Zelalem Mengistu
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
12 сентября 2021 г. 5:51:02
00:19:56
Другие видео канала
Egziabheren MefelegEgziabheren Mefelegከሸዋዬ ዳምጤ መዝሙሮች ሁለት እነሆ፤ (ባለ ብዙ ውጥን እና ከተገዛህለት ከምትፈራው ነገር)ከሸዋዬ ዳምጤ መዝሙሮች ሁለት እነሆ፤ (ባለ ብዙ ውጥን እና ከተገዛህለት ከምትፈራው ነገር)ክርስቲያንና ዘፈን (ዘፈናምነት)፤ ክፍል ሦስት። ከዘፈናምነት ጀርባ ያሉ ሰበቦች።ክርስቲያንና ዘፈን (ዘፈናምነት)፤ ክፍል ሦስት። ከዘፈናምነት ጀርባ ያሉ ሰበቦች።ኢየሱስ የእባቡን ወይም የሰይጣን ዘር ሆኖ ነበር ወይ?ኢየሱስ የእባቡን ወይም የሰይጣን ዘር ሆኖ ነበር ወይ?መስቀሉና ባዶው መቃብርመስቀሉና ባዶው መቃብርWhat is AIPM? What is it doing? የአምባሪቾ የጸሎትና የወንጌል አገልግሎትት ምንድርን ነው? ምንስ እየሠራ ነው?What is AIPM? What is it doing? የአምባሪቾ የጸሎትና የወንጌል አገልግሎትት ምንድርን ነው? ምንስ እየሠራ ነው?ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።የዘላለም 5 ደቂቃ፤ 5 የተሰጠንን እንፈጽም።የዘላለም 5 ደቂቃ፤ 5 የተሰጠንን እንፈጽም።ክርስቲያን እና ኮሮና፤ ክፍል ሁለት፤ ሁለቱ ግዙፋን ፍርሃቶች እና ለምን መፍራት እንደሌለብን።ክርስቲያን እና ኮሮና፤ ክፍል ሁለት፤ ሁለቱ ግዙፋን ፍርሃቶች እና ለምን መፍራት እንደሌለብን።ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 16፤ (ፊል. 3፥1-3) ተጠበቁ - Philippians Part 16 Phil 3:1-3ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 16፤ (ፊል. 3፥1-3) ተጠበቁ - Philippians Part 16 Phil 3:1-3Moviemaker Mezmur Zim Biye DZKHCMoviemaker Mezmur Zim Biye DZKHCክርስቲያን እና ቁማር ክፍል 2ክርስቲያን እና ቁማር ክፍል 2Amharic Bible Dictionary የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላትAmharic Bible Dictionary የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላትወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 19፤ ፊል  3፥15-16 እንመላለስ   Philippians Part 19 Phil 3፡15 16ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 19፤ ፊል 3፥15-16 እንመላለስ Philippians Part 19 Phil 3፡15 16የምሥራቹን ወንጌሉን - ሙሉጌታ ሰብስቤየምሥራቹን ወንጌሉን - ሙሉጌታ ሰብስቤለቢታንያ ዘለቀ ስለለገሳችሁት ሁሉ የምስጋና ቃል ከቢታንያ።ለቢታንያ ዘለቀ ስለለገሳችሁት ሁሉ የምስጋና ቃል ከቢታንያ።Pastor Ogbaselassie Haile Sebhatu መጋቢ ዑቕባሥላሴ ኃይለ ስብሐቱPastor Ogbaselassie Haile Sebhatu መጋቢ ዑቕባሥላሴ ኃይለ ስብሐቱWith Douglas MerrickWith Douglas Merrickየሁለት ዘፋኞች ወግ፤ ክፍል ሁለት።የሁለት ዘፋኞች ወግ፤ ክፍል ሁለት።የእግዚአብሔር ልጅነታችንና የባሕርይ ተካፋይነታችን ክፍል ሁለትየእግዚአብሔር ልጅነታችንና የባሕርይ ተካፋይነታችን ክፍል ሁለትየሐሰት እርግዝናና የቃለ እምነት ኑፋቄ መመሳሰል - ክፍል 2የሐሰት እርግዝናና የቃለ እምነት ኑፋቄ መመሳሰል - ክፍል 2
Яндекс.Метрика